በሲቲ ካፕ የ4ኛ ቀን ውሎ በምድብ 1 የሚገኙት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና መከላከያ ድል ቀንቷቸዋል፡፡
የቅድመ ውድድር
ሲቲ ካፕ ፡ ቅዱስ ጊዮርጊስ የመጀመርያ ጨዋታውን በድል ጀመረ
የአአ ከተማ ዋንጫ የምድብ ሁለት የመጀመርያ ጨዋታዎች ከቀትር በኃላ ተካሂደው መብራት ኃይል ነጥብ ሲጥል ቅዱስ ጊዮርጊስ…
በሲቲ ካፕ፡ አብይ በየነ ለንግድ ባንክ 3 ነጥብ አስገኘ
8ኛው የአአ ከተማ ዋንጫ የምድብ አንድ 2ና ጨዋታ ዛሬ ተካሂዶ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መከላከያን 2-1 አሸንፏል፡፡
የ አአ ከተማ ዋንጫ በአቻ ውጤት ተከፈተ
ለ8ኛ ጊዜ የሚካሄደው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ (ሲቲካፕ) መክፈቻ ስነ-ስርአቱ ዛሬ ተደርጓል፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ (ሲቲ ካፕ) ጥር 4 ይጀመራል
የአአ እግርኳስ ፌዴሬሽን ለ8ኛ ጊዜ ያዘጋጀው ሲቲ ካፕ የፊታችን ጥር 4 ይጀመራል፡፡ *በውድድሩ 7 የአአ ክለቦች…