የክለቦች የውድድር ዘመን ቅድመ ዳሰሳ | ኢትዮጵያ መድን

በ1980ዎቹ አጋማሽ ከሀገር አልፎ በአህጉራዊ ውድድሮች የግማሽ ፍፃሜ ተፋላሚ የነበረው ቡድን ከ1990ዎቹ መጨረሻ አንስቶ የነበረው ገናናነት…

የክለቦች የውድድር ዘመን ቅድመ ዳሰሳ | መቻል

መቻል የቀድሞው መጠሪያውን በመመለስ እና ‘አዲስ ቡድን’ በመገንባት በብርቱ ለመፎካከር ተዘጋጅቷል። ከሁለት ዓመታት የከፍተኛ ሊግ ቆይታ…

የክለቦች የውድድር ዘመን ዳሰሳ | ባህር ዳር ከተማ

የሊጉ ጅማሮ መቃረቢያ ላይ የአሠልጣኝ ለውጥ ያደረገው ባህር ዳር ከተማ በመቀመጫ ከተማው የሚጀምረውን የፕሪምየር ሊግ ጉዞ…

የክለቦች የውድድር ዘመን ቅድመ ዳሰሳ | ሲዳማ ቡና

በሊጉ ሰንጠረዥ ቀዳሚዎቹን ሁለት ስፍራዎች ይዘው ስለማጠናቀቅ የሚያልሙት ሲዳማ ቡናዎች በአሰልጣኙ እምነት ካለፉት ዓመታት የተሻለውን ስብስብ…

የክለቦች የውድድር ዘመን ቅድመ ዳሰሳ | ኢትዮ ኤሌክትሪክ

የሁለት ጊዜ ቻምፒዮኑ ኢትዮ ኤሌክትሪክ ወደ ቀደመ ደረጃው ለመመለስ የፕሪምየር ሊግ ጉዞውን ይጀምራል። በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ…

Continue Reading

ወልቂጤ ከተማ የአማራ ባንክ ጣና ዋንጫ አሸናፊ ሆነ

በስድስት ክለቦች መካከል ለሰባት ቀናት በባሕር ዳር ከተማ ሲደረግ የነበረው የአማራ ባንክ ጣና ዋንጫ ፍጻሜውን አግኝቷል።…

Continue Reading

ከዛሬው ጨዋታ በኋላ ከአሠልጣኝ ሰዒድ ኪያር ጋር የተደረገ ቆይታ

👉”በአንድ ጨዋታ ብዙ ጎል ስለተቆጠረ የሚፈጠር ነገር የለም ፤ እኛም በተመሳሳይ መንገድ ብናሸንፍ የሚፈጠር ነገር የለም”…

የአማራ ባንክ ጣና ዋንጫ የግማሽ ፍጻሜ ተፋላሚዎች ተለይተዋል

ዛሬ በአማራ ባንክ ጣና ዋንጫ የምድብ ሀ ሁለት ጨዋታዎች ተከናውነው ውድድሩ ወደ ግማሽ ፍፃሜ አምርቷል። ቡል…

የጣና ካፕ የሚጀመርበት ቀን ታውቋል

የሀገር ውስጥ እና ሁለት የውጪ ክለቦችን በማሳተፍ ለመጀመሪያ ጊዜ በባህር ዳር ከተማ የሚከናወነው የጣና ካፕ የስያሜ…

በሲዳማ ደቡብ ጎፈሬ ዋንጫ ዙሪያ መግለጫ ተሰጥቷል

በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ላይ የሚሳተፉ ክለቦች አቋማቸውን ለማየት ይረዳ ዘንድ የሚደረገው የሲዳማ ደቡብ ጎፈሬ ዋንጫ…