ድሬዳዋ ከተማዎች የ2013 ቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን የሚጀምሩበት ጊዜ ታውቋል፡፡ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተወዳዳሪው ድሬዳዋ ከተማ በክረምቱ…
የቅድመ ውድድር
ወልዋሎዎች ዝግጅት የሚጀምሩበት ቀን ታውቋል
ባለፉት ሁለት ሳምንታት በዝውውሩ ንቁ ተሳትፎ አድርገው ስድስት ተጫዋቾች ያስፈረሙት ወልዋሎዎች ለተጫዋቾቻቸው ጥሪ አድርገዋል። ክለቡ ተጫዋቾቹ…
ቅዱስ ጊዮርጊስ ለተጫዋቾቹ ጥሪ አቅርቧል
ቅዱስ ጊዮርጊስ ከዕለተ ዕሁድ ጀምሮ ተጫዋቾቹ ለዝግጅት እንዲሰበሰቡ ጥሪ አድርጓል፡፡ ባለፉት ሁለት ዓመታት ያጣውን ዋንጫ ዳግም…
የ14ኛው የአአ ከተማ ዋንጫ ኮከቦች ሽልማት ዛሬ ተከናውኗል
ዛሬ በኢንተር ኮንቲኔንታል ሆቴል በተዘጋጀው ፕሮግራም በውድድሩ በኮከብነት ለተመረጡ እና ለተሳታፊ ክለቦች የሽልማት ስነ-ሥርዓት ተከናውኗል። ይጀመራል…
የ14ኛው የአአ ከተማ ዋንጫ የኮከቦች ምርጫ በቀጣይ ሳምንት ይካሄዳል
በደማቅ ሁኔታ ባሳለፍነው ወር የተጠናቀቀው የ14ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የመዝጊያ ሥነ ስርዓት በቀጣይ ሳምንት በኢንተርኮንትኔታል…
የኦሮሚያ ዋንጫ በገላን ከተማ አሸናፊነት ተጠናቋል
ለቀናት በቢሾፍቱ ከተማ በአምስት ቡድኖች መካከል ሲካሄድ የቆየው የኦሮሚያ ዋንጫ ዛሬ ፍፃሜውን ሲያገኝ ገላን ከተማ የውድድሩ…
የኦሮሚያ ዋንጫ መካሄዱን ቀጥሏል
የከፍተኛ ሊግ እና የአንደኛ ሊግ አምስት ቡድኖችን አሳትፎ እየተካሄደ በሚገኘው የኦሮሚያ ዋንጫ ትናንት የተካሄዱ ሁለት ጨዋታዎች…
የደቡብ ሠላም የከፍተኛ ሊግ ዋንጫ በሀምበሪቾ አሸናፊነት ተጠናቀቀ
ለአስር ቀናት ያህል ወደ ውድድሩ ዘግይቶ የገባው ዲላ ከተማን ጨምሮ በአምስት ክለቦች መካከል ሲደረግ የነበረው የደቡብ…
ኦሮሚያ ዋንጫ ዛሬ ተጀመረ
በአምስት ቡድኖች መካከል በቢሾፍቱ ከተማ የሚካሄደው የኦሮሚያ ከፍተኛ ሊግ እና አንደኛ ሊግ ቡድኖች የሚካፈሉበት ውድደር ዛሬ…
የአአ ከተማ ዋንጫ መጠናቀቅ ዙርያ መግለጫ ተሰጠ
የ14ኛውን የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ መጠናቀቅ አስመልክቶ የአአ እግርኳስ ፌዴሬሽን ከአአ ስፖርት ኮሚሽን በጋራ በመሆን በጊዮን…