የሲዳማ ጎፈሬ ዋንጫ የዛሬ ውሎ
የሲዳማ ጎፈሬ ዋንጫ የሦስተኛ ዙር ሁለት ጨዋታዎች ዛሬ የተደረጉ ሲሆን ሀዋሳ ከተማ ድሬዳዋ ከተማን ሰበታ ከተማ ሲዳማ ቡናን አሸነፈዋል፡፡ ሀዋሳ ከተማ 1-0 ድሬዳዋ ከተማ ቀዳሚው ጨዋታ ሀዋሳ ከተማን ከድሬዳዋ ከተማ 4፡00 ሰዓት ረፋድ ላይ አገናኝቷል፡፡ የሀዋሳ ከተማ ብልጫ ጎልቶ በታየበት ጨዋታ በተለይ በመጀመሪያው አጋማሽ ሀዋሳዎች በርካታ ሙከራዎችን በማድረግ በተደጋጋሚ የድሬዳዋንRead More →