የትግራይ ዋንጫ | አክሱም ከተማ ሦስተኛ ደረጃ ይዞ አጠናቀቀ
አክሱም ከተማዎች ሶሎዳ ዓድዋን በመለያ ምት በማሸነፍ የትግራይ ዋንጫ ሶስተኛ ደረጃን ይዘው አጠናቀዋል። በአክሱም ከተማዎች ብልጫ የጀመረው ጨዋታው ምንም እንኳ በርካታ ሙከራዎች ባይታዩበትም በሁለቱም ቡድኖች በኩል ጥሩ እንቅስቃሴ የታየበት ነበር። ጨዋታው በተጀመረ በሁለተኛው ደቂቃም ዘካርያስ ፍቅሬ በሳጥን ውስጥ ያገኛትን ኳስ ወደ ጎልነት ቀይሮ ቡድኑን መሪ ማድረግ ችሏል። በመጀመሪያዎቹ ደቂቃዎች በተጋጣምያቸውRead More →