ተደጋጋሚ ቅሬታ በተሸላሚዎቹ ዘንድ ሲነሳበት የቆየው የ2011 የሊጎቹ ኮከቦች ሽልማት ከወራቶች መጓተት በኃላ ከዚህ ሳምንት ጀምሮ የገንዘብ ሽልማቱ መከፈል ይጀምራል፡፡ በ2011 በወንዶች ከአንደኛ ሊግ እስከ ፕሪምየር ሊግ በሴቶች ደግሞ የፕሪምየርተጨማሪ

ያጋሩ

በኮሮና ወረርሺኝ ምክንያት የሊጉ ውድድር መሠረዙን ተከትሎ ክለቡ ለኮሚሽነር እና ዳኞች ተብሎ ያስገቡትን ክፍያ እንዲመለስለት ጥያቄ አቀረበ። የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ2012 የውድድር ዘመን በኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት በቅርቡ በተደረገ ውይይት ሙሉተጨማሪ

ያጋሩ

የኢትዮጵያ ዳኞች እና ታዛቢዎች ሙያ ማኅበር ለኮሮና ቫይረስ መከላከያ እንዲውል ለጤና ሚኒስቴር የሀምሳ ሺህ ብር የገንዘብ ድጋፍን አበርክቷል፡፡ በአለም አቀፍ ደረጃ ስጋት እየሆነ ለብዙዎች ህይወት ማለፍም ጭምር አደጋ እየሆነ የመጣውተጨማሪ

ያጋሩ

ኢትዮጵያዊው የመሐል ዳኛ ባምላክ ተሰማ ቲፒ ማዜምቤ በሜዳው የሞሮኮው ራጃ ካዛብላንካን የሚያስተናግድበት የቻምፒየንስ ሊግ ሩብ ፍፃሜ ጨዋታ እንዲመራ ተመርጧል። የመጀመርያ ጨዋታው በመጪው ዓርብ ካሳቤላንካ ላይ የሚደረግ ሲሆን የመልሱ ጨዋታ ሉሙምባሺተጨማሪ

ያጋሩ

በፌዴሬሽኑ ስር የሚካሄዱ ጨዋታዎችን በታዛቢነት ለመምራት የሚችሉ ተተኪ ኮሚሽነሮችን ለማፍራት ያለመ ሥልጠና እየተሰጠ ይገኛል። ከጥር 18 ጀምሮ በተለያዩ ባለሞያዎች አማካኝነት ስልጠና በመስጠት ላይ የሚገኘው ፌዴሬሽኑ በዚህ ዓመት ካቀዳቸው ተግባራት መካከልተጨማሪ

ያጋሩ

በግብፁ ዛማሌክ እና በዛምቢያው ዜዝኮ ዩናይትድ መካከል የሚደረገውን የቻምፒየንስ ሊግ የምድብ ጨዋታ ባምላክ ተሰማ እና ረዳቶቹ እንደሚመሩት ታውቋል። ነገ አመሻሽ በግብፁ አልሠላም ስታዲየም የሚደረገውን ይህንን ተጠባቂ ጨዋታ ባምላክ ተሰማ በዋና፣ተጨማሪ

ያጋሩ

የቱኒዚያ እግርኳስ ፌዴሬሽን በኤስፔራንስ ደ ቱኒስ እና ኤቷል ዱ ሳህል መካከል የሚደረገውን ተጠባቂ ጨዋታ ኢትዮጵያውያን ዳኞች እንዲመሩት ለኢትዮጵያ አቻው በደብዳቤ መጠየቁን ፌዴሬሽኑ ይፋ አድርጓል። የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን በድረ-ገፁ እንደጠቆመው ከአፍሪካተጨማሪ

ያጋሩ

በ2020 የሚደረጉ አህጉር እና ዓለምአቀፍ ጨዋታዎችን የሚመሩ ዳኞች የባጅ ርክክብ በዛሬ ዕለት መከናወኑን ፌዴሬሽኑ በድረ-ገፁ አስታውቋል። ዛሬ በጁፒተር ሆቴል በተከናወነው ሥነ-ስርዓት 11 ዋና እና 10 ረዳት ዳኞች ከፊፋ የተላከላቸውን ባጅተጨማሪ

ያጋሩ

የካፍ ቻምፒዮንስ ሊግ ሦስተኛ የምድብ ጨዋታዎች በሳምንቱ መጨረሻ ሲከናወኑ አንጎላ ላይ የሚደረገው ጨዋታ በኢትዮጵያውያን ዳኞች ይመራል። የአንጎላው ፔትሮ ዲ ሎዋንዳ ከ ዩኤስኤም አልጀር የሚደርጉትን ይህን ጨዋታ በአምላክ ተሰማ በዋና ዳኝነትተጨማሪ

ያጋሩ

በቅርቡ የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ የስራ ድርሻ ሽግሽግ በማድረግ የዳኞች ኮሚቴ ዋና ሰብሳቢ አቶ ኢብራሂም አህመድ ሆኖ መሾማቸውን መዘግባችን የሚታወስ ነው። ዐምና ኮሚቴውን ሲመሩ ከነበሩት አቶ ዮሴፍ ተስፋዬ ቦታውን ተረከቡት አቶተጨማሪ

ያጋሩ