በስድስት ዘርፎች የስፖርት ዞን የዓመቱ የዕዉቅና ፕሮግራም አሰጣጥ አስመልክቶ ዛሬ በቤዝ ኢትዮጵያ ኢንተርናሽናል ሆቴል ጋዜጣዊ መግለጫ ተሰጥቷል። ያለፉትን ስድስት ዓመታት በሀገር ውስጥ እግርኳስ ላይ ትኩረቱን በማድረግ በፋና ኤፌም 98.1 ከሰኞተጨማሪ

ያጋሩ

የዘንድሮ የውድድር ዘመን ኮከብ አሠልጣኝ ተብለው የተመረጡት አሠልጣኝ ሥዩም ከበደ የተሰማቸውን ስሜት አጋርተዋል። የፋሲል ከነማው ዋና አሠልጣኝ ሥዩም ከበደ ቡድናቸውን ሻምፒዮን በማድረጋቸውም ከአሠልጣኝ ሰውነት ቢሻው የዋንጫ እና 2 መቶ ሺተጨማሪ

ያጋሩ

የዘንድሮ የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ ተጫዋች የሆነው አቡበከር ናስር የዋንጫ እና የገንዘብ ሽልማቱን ተረክቧል። 29 ግቦችን ያስቆጠረው አቡበከር ናስር የውድድሩ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ በመሆኑ የዋንጫ እና የ2 መቶተጨማሪ

ያጋሩ

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ኮከብ ተጫዋቾች ምርጫ ታሪክ የመጀመርያውና ብቸኛው ግብ ጠባቂ ሆኖ ተሸለመው ጀማል ጣሰው የትውስታ አምዳችን የዛሬ እንግዳ ነው። ኢትዮጵያ ከሦስት አስርት ዓመታት በኋላ ወደ ትልቁ አፍሪካ ዋንጫ መድረክተጨማሪ

ያጋሩ

የኮከቦች ሽልማት በጊዜው አለመጠናቀቅ ቅሬታ እያስነሳ ነው። የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ታኅሣሥ 27 በኢንተርኮንቲኔንታል ሆቴል በ2011 በተካሄዱ ውድድሮች ኮከኮች ላላቸው አካላት ሽልማት ማበርከቱ የሚታወቅ ነው። ሆኖም ባለፉት ሁለት ዓመታት የዚህንተጨማሪ

ያጋሩ