የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የትጥቅ አጋር የሆነው ኡምብሮ ለቡድኖቹ ያመረተውን አዲስ ትጥቅ ፌዴሬሽኑ ይፋ አድርጓል። 2019 ላይ በተለያየ እርከን ለሚገኙ የወንድ እና ሴት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድኖች የመጫወቻ እንዲሁም የመለማመጃ ትጥቅ ለማቅረብተጨማሪ

ያጋሩ

👉”ፌዴሬሽኑ ድሮ የነበረው ዓይነት አይደለም ፤ በብዙ ነገሮች ተቀይሯል” 👉”የኢትዮጵያ እግር ኳስ ችግሩ የፋይናንስ ችግር አይደለም። ያለበት ችግር…” 👉”ክለቦች አሁን ማግኘት ከሚችሉት ገንዘብ በላይ ማግኘት ሲችሉ እያገኙ ግን አይደለም” 👉”ክለቦችተጨማሪ

ያጋሩ

ሲዳማ ቡና ጎፈሬ የስፖርት ትጥቅ አምራች ድርጅት ጋር የስፖርት ትጥቅ እና የደጋፊዎች ቁሳቁስ ለማግኘት ስምምነት ፈፅሟል። በ2014 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ራሱን በሜዳ ላይ አጠናክሮ ለመቅረብ እንቅስቃሴ ላይ የሚገኘው ሲዳማ ቡናተጨማሪ

ያጋሩ

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት አቶ ኢሳይያስ ጂራ የብሔራዊ ቡድኑ ደጋፊዎች ማሊያን በተመለከተ ገለፃ አድርገዋል። የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ከወራት በፊት የብሔራዊ ቡድኖቹን ትጥቅ ከሚያቀርበው አምብሮ ጋር ስምምነቱን ማራዘሙ ይታወቃል። ለቡድኖቹ ከሚቀርበውተጨማሪ

ያጋሩ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ስፖንሰር የሆነው ዋልያ ቢራ ለቀጣዮቹ አራት ዓመታት ለመሥራት ከፌዴሬሽኑ ጋር ስምምነት ፈፅሟል። ራሱን በፋይናንስ ለማጠናከር የተለያዩ ስራዎችን እየከወነ የሚገኘው የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን በዛሬው ዕለት ከሀይኒከን ኢትዮጵያ ጋርተጨማሪ

ያጋሩ

የከፍተኛ ሊግ የምድብ ሐ ሻምፒዮን በመሆን ወደ ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ያደገው አርባምንጭ ከተማ ራሱን በገቢ ለማጠናከር ሁለት መርሐግብሮችን አዘጋጅቷል፡፡ አስቀድሞ የአሰልጣኝ መሳይ ተፈሪን ኮንትራት በማደስ በዛሬው ዕለት ደግሞ ሦስት አዳዲስተጨማሪ

ያጋሩ

የፋሲል ከነማ ክለብ ከሂውማን ብሪጅ ኢትዮጵያ ጋር የትጥቅ አቅርቦት ስምምነት መፈፀሙን ክለቡ አስታውቋል፡፡ የኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ የ2013 ሻምፒዮን የሆነው ፋሲል ከነማ ራሱን ለማጠናከር ብሎም ለክለቡ የሚሆኑ መሠረተ ልማቶችን ለመገንባትተጨማሪ

ያጋሩ

ዛሬ ረፋድ ባህር ዳር ከተማ እና ዳሽን ቢራ የአምስት ዓመት የስፖንሰር ሺፕ ስምምነት ተፈራርመዋል። ከአራት ሰዓት ጀምሮ በሸራተን አዲስ ሆቴል በተከናወነው ሥነ-ስርዓት ላይ የባህር ዳር ከተማ ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዝዳንት አቶተጨማሪ

ያጋሩ

የ2013 የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ቻምፒዮን የሆነው ፋሲል ከነማ የገንዘብ አቅሙን ለማሳደግ በሸራተን አዲስ ሆቴል ያካሄደው የገንዘብ ማሰባሰቢያ መርሐግብር ምሽቱን ተካሂዷል። “ስፖርት ለኢትዮጵያ ኅብረት” በሚል መሪ ቃል አመሻሽ ላይ በሸራተን አዲስተጨማሪ

ያጋሩ

“ስፖርት ለኢትዮጵያ ሕብረት” በሚል መሪ ቃል ፋሲል ከነማ ባዘጋጃቸው የገቢ ማሰባሰቢያ ዝግጅቶችን አስመልክቶ ዛሬ ጋዜጣዊ መግለጫ ተሰጥቷል። ረፋድ በሸራተን አዲስ ኢንተርናሽናል ሆቴል በተሰጠው በዚህ ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ የጎንደር ከተማ ከንቲባተጨማሪ

ያጋሩ