በባህር ዳር ከተማ ሲሰጥ የሰነበተው የካፍ ‘ሲ’ ላይሰንስ ሥልጠና ዛሬ ተጠናቋል
ካፍ ባወጣው አዲሱ ስምምነት መሠረት የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ከአማራ ክልል የእግርኳስ ፌዴሬሽን ጋር በመተባበር በባህር ዳር ከተማ ያዘጋጁት የካፍ ‘ሲ’ ላይሰንስ ሥልጠና ዛሬ ፍጻሜውን አግኝቷል። የአፍሪካ እግርኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) ባወጣው ስምምነት መሠረት የተቀመጡ የኮርስ ርዕሶችን በመሸፈን አሰልጣኞቹ ሳይንሳዊ መሠረት እና ተከታታይነት ያለው በዕውቀት የታገዘ ሥልጠና መስጠት እንዲችሉ የማገዝ እና ብቁRead More →