ኪጋሊ ላይ ለዓለም ዋንጫ አንደኛ ዙር ማጣሪያ ሩዋንዳን የገጠመው የኢትዮጵያ የሴቶች ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን 4-0 በሆነ ሰፊ ውጤት ማሸነፍ ችሏል። በጨዋታው ሙሉ ብልጫ የነበረው የብሔራዊ ቡድኑ ሙከራዎች በ3ኛውተጨማሪ

ያጋሩ

የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን ከሩዋንዳ ጋር ለሚያደርገው ጨዋታ የሚጠቀምበት አሰላለፍ ይፋ ሆኗል። በአሰልጣኝ ፍሬው ኃይለገብርኤል የሚመራው ከ20 ዓመት ሴቶች ብሔራዊ ቡድን በዓለም ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ዋንጫተጨማሪ

ያጋሩ

በነገው ዕለት ከሩዋንዳ አቻው ጋር የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ የሁለተኛ ዙር የመጀመሪያ ጨዋታ የሚያደርገው የኢትዮጵያ ሴቶች ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን የመጨረሻ ልምምዱን አመሻሽ ላይ ሰርቷል። ኮስታሪካ ለምታስተናግደው የ2022 የሴቶች ከ20ተጨማሪ

ያጋሩ