👉 “የመጀመሪያ 10 ደቂቃ ላይ የሠራናት ስህተት ዋጋ አስከፍላናለች።” 👉 “አሰልጣኝ እንደመሆኔ መጠን እንኳን 4 ጨዋታ…
ዋልያዎቹ
የዋልያዎቹ አምበል ያሬድ ባየህ በቅድመ ጨዋታ ጋዜጣዊ መግለጫው ላይ የሰጠው ሃሳብ ..
👉“ከረጅም ጊዜ በኋላ በደጋፊያችን ፊት መጫወታችን ለኛ ትልቅ ስንቅ እና ሞራል እንጂ ጫና አይሆንብንም” 👉 “በመጀመሪያው…
“100% ልቤ ሚለኝ የቴራንጋ አናብስት እንደሚያሸንፉ ነው” ፔፔ ሰይዶ
“ሴኔጋል ቀድማ ካስቆጠረች ታሸንፋለች ፤ ኢትዮጵያ የመጀመሪያ 30 ደቂቃዎችን መቋቋም ከቻለች ሴኔጋል ያበቃላታል” ፔፔ ሰይዶ በኢትዮጵያ…
የዋልያዎቹ ተጫዋች ከወሳኙ ጨዋታ ውጪ ሆነ
ከነገ በስቲያ የሴኔጋል አቻውን የሚገጥመው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አጥቂውን ከፍልሚያው ውጪ አድርጓል። በ2027 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ…
ወሳኙን ጨዋታ የተመለከቱ መረጃዎች
ዋልያው ከ64 ዓመታት በፊት የአህጉሪቱ ቻምፒዮን በነበረበት ወቅት በዳካር ከተማ ያፈሰውን ድል ለመድገም ይፋለማል። በቅድመ ማጣሪያ…
የቴራንጋ አንበሶቹ ወደ ኢትዮጵያ ጉዞ ጀምረዋል
የፊታችን ማክሰኞ ከዋልያዎቹ ጋር የሚፋለሙት የቴራንጋ አንበሶቹ እጅግ በርካታ የልዑካን ቡድን በመያዝ ወደ ሀገራችን እየመጡ ነው።…
የሴኔጋል ብሔራዊ ቡድን የትናንትናው የልምምድ መርሐግብር ምን ይመስል ነበር?
ዓርብ ከሞዛምቢክ ጋር 1ለ1 የተለያየውና የፊታችን ማክሰኞ ዋልያዎቹን የሚገጥመው የሴኔጋል ብሔራዊ ቡድን ትናንት የሰራው ልምምድ ምን…

