በአንድ ወቅት በድሬዳዋ ከተማ እና ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጥሩ ቆይታ የነበረው ታዲዮስ ወልዴ የት ይገኛል? በፕሪምየር ሊጉ ለበርካታ ክለቦች ተጫውቷል። የእግርኳስ ሕይወቱን በድሬዳዋው ጨርቃ ጨርቅ የታዳጊዎች ፕሮጀክት ጀምሮ ወደ ድሬዳዋተጨማሪ

ያጋሩ

በአንድ ወቅት በሊጉ ከሚገኙ ጥሩ አጥቂዎች አንዱ የነበረው ማናዬ ፋንቱ የት ይገኛል ? በትልቅ ደረጃ በደቡብ ፖሊስ መጫወት ጀምሮ በኋላም ለመከላከያ፣ ኢትዮ ኤሌክትሪክ፣ ኢትዮጵያ ቡና እና ወልዋሎ የተጫወተው ይህ አጥቂተጨማሪ

ያጋሩ

በሲዳማ ቡና ከ2009 እስከ 2010 በነበረበት ወቅት ብዙ ተስፋ ታይቶበት የነበረው ሙጃይድ መሐመድ ጉዳት ካስተናገደ በኃላ ያለፈውን ዓመት በምን ሁኔታ አሳለፈ? ትውልድ እና ዕድገቱ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ከተማ ነው፡፡ተጨማሪ

ያጋሩ

ለበርካታ ክለቦች በግብ ጠባቂነት ያገለገለው እና ባሳለፍነው ዓመት ከእግር ኳስ የራቀው ዮሐንስ ሽኩር የት ይገኛል? በእግር ኳስ ህይወቱ ለሙገር ስሚንቶ፣ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፣ ፋሲል ከነማ እና ወልዋሎ ተጫውቷል፤ በሁለት አጋጣሚዎችምተጨማሪ

ያጋሩ

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ለበርካታ ዓመታት ለከፍተኛ ጎል አስቆጣሪነት በብርቱ ተፎካካሪነቱ የምናውቀው ዳዊት ፍቃዱ “አቡቲ” የት ይገኛል? በ1999 ከአየር ኃይል ጋር የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪ ሆኖ ቢያጠናቅቅም በክለቦች ህብረትተጨማሪ

ያጋሩ

ከአዲሱ ሚሌኒየም ወዲህ በኢትዮጵያ እግርኳስ ብቅ ካሉ ጥሩ አጥቂዎች አንዱ የነበረው ተመስገን ተክሌ አሁን የት ይገኛል? በፌዴራል ፖሊስ፣ ደደቢት፣ ሀዋሳ ከተማ እና ኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የተጫወተው ተመስገን በጉዳት ምክንያት የሚጠበቀውንተጨማሪ

ያጋሩ

በመከላከያ እና ሙገር በቆየባቸው ዓመታቶች በጠንካራ ተጫዋችነቱ የሚታወቀው ግዙፉ አጥቂ በዳሶ ሆራ የት ይገኛል? በባቱ ከተማ (ዝዋይ) ተወልዶ ያደገው በዳሶ በሻሸመኔ ከተማ፣ በኢትዮጵያ መድን በኃላም በሙገር ሲሚንቶ ተጫውቶ አሳልፏል። ሙገርተጨማሪ

ያጋሩ

በአዳማ ከተማ በተጫወተባቸው ዓመታት ስኬታማ ቆይታ በማድረግ የሚታወቀው የተከላካይ አማካዩ ወንድወሰን ሚልኪያስ አሁን የት ይገኛል? ከአርባምንጭ የፕሮጀክት ተመልምሎ ለደቡብ ክልል ውድድር ሀዋሳ ከተማ ላይ ባሳየው ተሰፋ ሰጪ እንቅስቃሴ በአንጋፋው አሰልጣኝተጨማሪ

ያጋሩ

ወደ ፊት ብዙ ተሰፋ የተጣለበት እና የበርካታ የሊጉ ክለቦች ዓይን ማረፊያ የነበረው የቀድሞው የአዳማ ከተማ የመስመር አጥቂ ታከለ ዓለማየሁ አሁን የት ይገኛል? የአሁኑ የለገጣፎ አሰልጣኝ በዳዊት ሀብታሙ በሚሰለጥነው ፕሮጀክት በመጫወትተጨማሪ

ያጋሩ

ከ1990ዎቹ አጋማሽ ጀምሮ በኢትዮጵያ እግርኳስ ብቅ ካሉ ጥሩ አጥቂዎች መካከል አንዱ የነበረው እና በሁለቱ የሸገር ባላንጣ ክለቦች መጫወት የቻለው ቢንያም አሰፋ አሁን የት ይገኛል? “ደፋር ነው፣ ሜዳ ውስጥ ሲገባ ሁሉተጨማሪ

ያጋሩ