“ከፈጣሪ በታች እኔም ሆነ ተጫዋቾቼ የምንችለውን በማድረግ ውጤቱን ለመቀልበስ በጥሩ መነሳሳት ላይ እንገኛለን”

የሉሲዎቹ አለቃ ዮሰፍ ገብረወልድ ከነገውን ወሳኝ ፍልሚያ በፊት አስተያየታቸውን አጋርተዋል። በታንዛንያ በተካሄደው የመጀመርያ ጨዋታ የሁለት ለባዶ…

ከነገው መሳኝ ጨዋታ አስቀድሞ የሉሲዎቹ አንበል ሎዛ አበራ አስተያየቷን ሰጥታለች

👉 “በ90 ደቂቃ ውስጥ ማድረግ የምንችለውን ሁሉ እናደርጋለን” 👉 “ሁላችንም በተሻለ ስነልቦና ላይ ነን” 👉 “በእርኳስ…

አሰልጣኝ ዮሴፍ ገብረወልድ ለ31 ተጫዋቾች ጥሪ አቅርበዋል

የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን በ2026 የአፍሪካ ሴቶች ዋንጫ ከታንዛኒያ ጋር ለሚያደርጋቸው የማጣሪያ ጨዋታዎች ዝግጅት ለ31 ተጫዋቾች…

አሰልጣኝ ፍሬው ኃይለገብርኤል አስተያየታቸውን ሰጥተዋል

👉 “የተጠበቀው ነገር ባለመሆኑ የደገፈንን ሕዝብ ትልቅ ይቅርታ እንጠይቃለን” 👉 “ከባለፈው ስህተታችን አለመማራችን ዋጋ አስከፍሎናል” 👉…

ሉሲዎቹ የመጀመሪያ የማጣሪያ ጨዋታቸውን በአቻ ውጤት አጠናቀዋል

በሴቶች አፍሪካ ዋንጫ አንደኛ ዙር ማጣሪያ የመጀመሪያ ጨዋታ ብሩንዲ እና ኢትዮጵያ 1-1 ተለያይተዋል። በ2024 በሞሮኮ አስተናጋጅነት…

የሴቶች የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች ተራዝመዋል

ከግንቦት ወር መጀመሪያ አንስቶ ሊደረጉ የነበሩት የሴቶች የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታዎች መራዘማቸውን የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ከካፍ…

​ለሴቶች አፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ዝግጅት 30 ተጫዋቾች ተጠርተዋል

በሞሮኮ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የአፍሪካ ሴቶች ዋንጫ ማጣርያ ዩጋንዳን ግንቦት መጨረሻ ላይ የሚገጥሙት ሉሲዎቹ አሰልጣኝ ብርሃኑ ግዛው…