በ1990ዎቹ አጋማሽ የሴቶች እግርኳስ በተፋፋመበት ወቅት በአሰልጣኝነት የበኩላቸውን አስተዋፅዖ ካደረጉ አሰልጣኞች መካከል አንዱ የሆነው ያሬድ ቶሌራ የዛሬው የሴቶች ገፅ ዕንግዳችን ነው። በቅርብ ዓመታት ከአንደኛ ሊጉ ወደ ከፍተኛ ሊግ አሳድጎት ጥሩዝርዝር

ለብዙዎች አርዓያ መሆን የሚችለው የአሰልጣኝ ህይወት አረፋይነ የእግርኳስ ጉዞ ፣ የህይወት ተሞክሮ እና የወደፊት ህልም በሴቶች ገፅ መሰናዷችን እንዲህ ተቃኝቷል። በሴቶች እግር ኳስ ለበርካታ ዓመታት ከቆዩት አንዷ ናት። ዕድሜዋ ከአስራዎቹዝርዝር

በኢትዮጵያ ሴቶች እግርኳስ ውስጥ ድንቅ ክህሎት አላቸው ከሚባሉት መካከል ነች። ብዙሀኑ የስፖርት ቤተሰቦች በደደቢት ስትጫወት አውቀዋታል። በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና አዲስ አበባ ከተማም ተጫውታ አልፋለች፡፡ ከ2012 ጀምሮ ደግሞ ለመቐለ 70ዝርዝር

ስኬታማዋ ተከላካይ እና የመጀመሪያዋ የብሔራዊ ቡድን አምበል እየሩሳሌም ነጋሽ የዛሬዋ የሴቶች ገፅ እንግዳችን ናት፡፡ አዲስ አበባ ለሀገር ከባቡር ጣቢያው ጀርባ በሚገኘው ሠፈር ውስጥ ነው ትውልድ እና ዕድገቷ። አካባቢው በ1990ዎቹ መጀመሪያዝርዝር

በኢትዮጵያ ሴቶች እግርኳስ ላይ በተለያዩ ክለቦች እና ወጣት ብሔራዊ ቡድኖች ለረጅም ዓመታት ያሰለጠነው አሰልጣኝ አሥራት አባተ የዛሬው እንግዳችን ነው። በኢትዮጵያ የሴቶች እግርኳስ ዕድገት ላይ አበርክቶ ካላቸው ቀዳሚ ሙያተኞች መካከል አሥራትዝርዝር

በደደቢት እና አዳማ ከተማ ድንቅ ጊዜን ያሳለፈችውን መስከረም ካንኮን በሴቶች ገፅ አምዳችን እንግዳ አድርገናታል። በመዲናችን አዲስ አበባ ሽሮ ሜዳ በሚባል ሰፈር ተወልዳ ያደገችው መስከረም ኳስን እጅግ ትወድ እንደነበር እና መጫወትንዝርዝር

ከደደቢት ጋር ስኬታማ ዓመታትን ያሳለፈችው ደፋር ፣ ግልፅ እና እልኸኛ እንደሆነች የሚነገርላት የተከላካይ አማካይዋ ኤደን ሺፈራው የዛሬው የሴቶች ገፅ እንግዳችን ናት፡፡ ተወልዳ ያደገችው አዲስ አበባ ሸጎሌ አካባቢ ነው። ገና ከሦስትዝርዝር

በዛሬው የሴቶች ገፅ አምዳችን የመከላከያ እና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ተጫዋች የሆነችው አረጋሽ ካልሳን ይዘን ቀርበናል። በጋሞ ጎፋ ዞን ወይዳ ወረዳ ተወልዳ ያደገችው አረጋሽ እግርኳስን በተረጋጋ ስሜት ለመጫወት የሚያስችል ከባቢ ባይገጥማትምዝርዝር

ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በክለብ እና ብሔራዊ ቡድን ደረጃ ምርጥ ብቃቷን እያሳየች የምትገኘው እመቤት አዲሱ ከሶከር ኢትዮጵያ ጋር አጭር ቆይታ አድርጋለች። በአርባምንጭ ከተማ ልዩ ስሙ ዳገት ሰፈር በሚባል ቦታ ላይ ተወልዳዝርዝር