ወደ ፕሪምየር ሊጉ ላደጉት የሲዳማ ቡና ዕንስቶች የገንዘብ ሽልማት ተበረከተ
የ2015 የሴቶች ከፍተኛ ሊግ ሻምፒዮን ለሆነው እና ወደ 2016 የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ላደገው ሲዳማ ቡና የገንዘብ ሽልማት ተበርክቶለታል። የኢትዮጵያ የሴቶች ፕሪምየር ሊግ ከተመሠረተ አንድ አመት በኋላ በ2005 ከኢትዮጵያ እግር ኳስ ጋር መተዋወቅ የቻለው የሲዳማ ቡና የሴት እግር ኳስ ቡድን በ2010 ለመፍረስ ከተገደደ በኋላ ባሳለፍነው ዓመት በሲዳማ ክልል እግር ኳስRead More →