ሴቶች ሁለተኛ ዲቪዝዮን | አቃቂ ቃሊቲ መሪነቱን አጠናክሯል

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ዲቪዝዮን ሁለተኛ ዙር ዛሬ በተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ሲጀመር አቃቂ ቃሊቲ ተከታዩ…

የሴቶች ፕሪምየር ሊግ ግማሽ ዓመት ስብሰባ ተካሄደ

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የአንደኛ እና ሁለተኛ ዲቪዝዮን የመጀመርያ የውድድር ዘመን አጋማሽ ሪፖርት እና ውይይት ሐሙስ…

ሴቶች 2ኛ ዲቪዝዮን | መቐለ ከመሪው ያለውን ልዩነት ሲያጠብ አቃቂ ቃሊቲ ነጥብ ጥሏል

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ዲቪዝዮን ሰባተኛ ሳምንት ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት ሲከናወኑ መቐለ 70 እንደርታ ተከታታይ…

ሴቶች 2ኛ ዲቪዚዮን | አቃቂ መሪነቱን ሲያስቀጥል ቂርቆስ ደረጃውን አሻሽሏል

በ6ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ዲቪዚዮን ጨዋታዎች ዛሬ በአዲስ አበባ ስታዲየም እና በክልል ከተማ…

ሴቶች ሁለተኛ ዲቪዝዮን | አቃቂ ቃሊቲ በመሪነቱ ሲቀጥል መቐለ ደረጃውን አሻሽሏል

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ዲቪዝዮን አምስተኛ ሳምንት ከትላንት ቀጥሎ ዛሬ ሁለት ጨዋታዎች ሲካሄዱ አቃቂ ቃሊቲ…

ሴቶች 2ኛ ዲቪዝዮን | ንፋስ ስልክ እና መቐለ ድል አስመዝግበዋል

በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ዲቪዝዮን አራተኛ ሳምንት በተደረጉ ጨዋታዎች ንፋስ ስልክ እና መቐለ ድል ሲቀናቸው…

ሴቶች 2ኛ ዲቪዝዮን | አቃቂ ቃሊቲ ሲያሸንፍ ልደታ እና ቦሌ ነጥብ ተጋርተዋል

በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ሶስተኛ ሳምንት ዛሬ ሁለት ጨዋታዎች ተከናውነው አቃቂ ቃሊቲ ድል ሲያስመዘግብ ልደታ እና…

ሴቶች 2ኛ ዲቪዝዮን | መቐለ የመጀመርያ ድሉን ሲያስመዘግብ ቂርቆስ እና ፋሲል ነጥብ ተጋርተዋል

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ዲቪዝዮን ሁለት ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት በኢትዮጵያ ወጣቶች ስፖርት አካዳሚ ተካሂደው መቐለ…

የ2ኛ ዲቪዝዮን ሁለተኛ ሳምንት – አቃቂ ቃሊቲ እና ሻሸመኔ ሁለተኛ ድላቸውን አስመዝግበዋል

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ዲቪዝዮን የሁለተኛ ሳምንት ዛሬ በተካሄዱ ጨዋታዎች ሲጠናቀቅ አቃቂ ቃሊቲ እና ሻሸመኔ…

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ዲቪዝዮን በተሳታፊ ቁጥር ቀንሶ ተጀምሯል

የ2011 የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ዲቪዝዮን ከአምናው በተሳታፊ ቁጥር ቀንሶ ከእሁድ እስከ ረቡዕ በተደረጉ ሦስት…