የሴቶች ጥሎ ማለፍ | ሀዋሳ ከተማ ጥረትን በመርታት ወደ ቀጣዩ ዙር አልፏል
በኢትዮጵያ ሴቶች ዋንጫ (ጥሎ ማለፍ) ሀዋሳ ከተማ ጥረት ኮርፖሬትን አስተናግዶ 1-0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ቀጣዩን ዙር መቀላቀል ችሏል። በመጀመሪያው አጋማሽ ኳስን ተቆጣጥረው ቶሎ ቶሎ ወደ ግብ በመድረስ በኩል ጥሩ ሲንቀሳቀሱ የነበሩት ሀዋሳዎች ደቂቃዎች አየገፉ በሄዱ ቁጥር ግን በተለይ ሳራ ኪዲ መዳከሟን ተከትሎ አስፈሪነታቸው ቢቀንስም የተጋጣሚያቸው ጥረት ኮርፖሬት ያልተቀናጀ አጨዋወት ግንRead More →