በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን የሚወዳደረው አዲስ አበባ ከተማ ጊዜያዊ አሰልጣኝ የነበረችው የሺሀረግ ለገሰን በዋና አሰልጣኝነት አስቀጥሏል። የሺሀረግ ለገሰ በተጠናቀቀው የውድድር ዘመን የዋና አሰልጣኟ ሙሉጎጃም እንዳለ ምክትል በመሆን ስታገለግልተጨማሪ

ያጋሩ

የባህር ዳር ከተማን የሴቶች ቡድን ከታችኛው የሊግ እርከን ወደ ዋናው ሊግ ያሳደገችው አሠልጣኝ ሰርካዲስ እውነቱ በዛሬው ዕለት ውሏን አራዝማለች። ባሳለፍነው የውድድር ዓመት በኢትዮጵያ ሁለተኛ ዲቪዚዮን የሴቶች ውድድር 41 ነጥቦችን በመሰብሰብተጨማሪ

ያጋሩ

የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን አሠልጣኝ ብርሃኑ ግዛው ለ34 ተጫዋቾች ጥሪ በማድረግ ለአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ ዝግጅት ሊጀምሩ ነው። በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ከዩጋንዳ አቻው ጋር ከፊቱ ጨዋታ የሚጠብቀው የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊተጨማሪ

ያጋሩ

የተጠናቀቀውን የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን ውድድርን ሁለተኛ ደረጃ በመያዝ ያጠናቀቀው መከላከያ የሁለት ወሳኝ ተጫዋቾቹን ውል አድሷል። ሴናፍ ዋቁማ ውላቸውን ካራዘሙት መካከል ናት። ከጥሩነሽ ዲባባ አካዳሚ ከተገኘች በኋላ በአዳማተጨማሪ

ያጋሩ

ኮስታሪካ ለምታስተናግደው የዓለም ዋንጫ ለማለፍ ከሚደረጉ ጨዋታዎች መካከል አንዱ የሆነውን መርሐ-ግብር ለመዳኘት አራት እንስት የሀገራችን ዳኞች ወደ ናይሮቢ ሊያመሩ ነው። በቀጣይ ዓመት በኮስታሪካ አስተናጋጅነት በሚካሄደው ከ20 ዓመት በታች የሴቶች የዓለምተጨማሪ

ያጋሩ

ከሩዋንዳ አቻው ጋር የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ ከፊቱ ያለበት የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች  የሴቶች ብሔራዊ ቡድን ዝግጅቱን እና ከፊቱ ያሉበትን ጨዋታዎች አስመልክቶ ለብዙሃን መገናኛ አባላት መግለጫ ሰጥቷል። ኮስታሪካ ለምታስተናግደው የ2022ተጨማሪ

ያጋሩ

ረሂማ ዘርጋው የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግን ሁለተኛ ደረጃ በመያዝ ያጠናቀቀውን ክለብ ተቀላቅላለች፡፡ የተጠናቀቀውን የውድድር ዘመን ከሻምፒዮኑ ንግድ ባንክ በመቀጠል ሁለተኛ ደረጃን በሊጉ ይዞ ማጠናቀቅ የቻለው መከላከያ ለ2014 የውድድር ዘመን በአሰልጣኝተጨማሪ

ያጋሩ

👉 “ቡድኔን ኢትዮጵያ ላይ ከማውቀው በላይ እዚህ ጠንክሮ አግኝቼዋለሁ” 👉 “120 ሲባል ድሮ እሁድ እሁድ የሚታየውን የመዝናኛ ዝግጅት ብቻ ነበር የማውቀው (ሳቅ)” 👉 “ውድድሩን በድል እንደምናጠናቅቅ ባለ ሙሉ ተስፋ ነኝ”ተጨማሪ

ያጋሩ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዋና አሠልጣኝ ብርሃኑ ግዛው ከፊቱ ስላለበት የአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ የማጣሪያ ውድድር እና ስለ ዝግጅቱ ከሶከር ኢትዮጵያ ጋር ቆይታ አድርጓል። የወቅቱ የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አሸናፊው ክለብ ኢትዮጵያተጨማሪ

ያጋሩ

በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ በሚከናወነው የአፍሪካ ሴቶች ቻምፒየንስ ሊግ ውድድር ላይ ለመሳተፍ ከፊቱ የዞን የማጣሪያ ውድድር ያለበት ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዝግጅቱን እያጠናቀቀ ይገኛል። በአሠልጣኝ ብርሃኑ ግዛው የሚመራው የአራት ጊዜ የኢትዮጵያ ሴቶችተጨማሪ

ያጋሩ