የሁለተኛው ዙር የሴቶች ፕሪምየር ሊግ የፊታችን ቅዳሜ ይጀመራል

ለብሔራዊ ቡድን ጨዋታ ተቋርጦ የነበረው የ2014 የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የፊታችን ቅዳሜ በአዳማ አበበ ቢቂላ እና…

ሉሲዎቹ በሴካፋ ውድድር ወደ ፍፃሜ ሳያልፉ ቀርተዋል

መቶ ሀያ ደቂቃዎችን የፈጀው የሴካፋ ሴቶች ዋንጫ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ ዩጋንዳን አሸናፊ በማድረግ ተጠናቋል። ለፍፃሜ የሚያልፈውን…

ኢትዮጵያ ከታንዛኒያ ጋር ነጥብ ተጋርታለች

በሴካፋ ሴቶች ዋንጫ ሁለተኛ የምድብ ጨዋታቸውን ያደረጉት ኢትዮጵያ እና ታንዛኒያ 2-2 በሆነ ውጤት ተለያይተዋል፡፡ ሉሲዎቹ ዛንዚባርን…

ሉሲዎቹ የሴካፋ ዋንጫን በድል ጀምረዋል

በሴካፋ ሴቶች ዋንጫ በመጀመሪያ ጨዋታው ዛንዚባርን የገጠመው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን 5-0 በሆነ ውጤት አሸንፏል። በምድብ ሁለት…

የሴቶች የሴካፋ ዋንጫ ዛሬ ተጀምሯል

በዩጋንዳ አስተናጋጅነት ለቀጣዮቹ አስር ቀናት የሚከወነው የሴካፋ ሴቶች ዋንጫ ውድድር ዛሬ በሁለት ጨዋታዎች ተጀምሯል፡፡ ከአስራ ሁለት…

አሠልጣኝ ፍሬው ኃይለገብርኤል ዩጋንዳ አይገኙም

በሴካፋ ውድድር ላይ የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድንን የሚመሩት አሠልጣኝ ፍሬው በአሁኑ ሰዓት ከስብስቡ ጋር እንደማይገኙ ሶከር…

ሦስት እንስት ዳኞች ለሴካፋ ዋንጫ ተመርጠዋል

ለሴካፋ ዋንጫ ሦስት ኢትዮጵያዊያን ሴት ዳኞች ጥሪ ደርሷቸዋል፡፡ የሴካፋ ሴቶች ዋንጫ በዩጋንዳ አስተናጋጅነት ከቀናት በፊት በተራዘመው…

የ2014 የሴቶች ከፍተኛ ሊግ በንፋስ ስልክ ላፍቶ አሸናፊነት ተጠናቋል

በአስራ አራት ክለቦች መካከል ከታህሳስ 16 ጀምሮ ሲደረግ የነበረው የሴቶች ከፍተኛ ሊግ ሁለት ክለቦችን ወደ ፕሪምየር…

የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን አሰላለፍ ታውቋል

10:00 ላይ ከናይጄሪያ አቻው ጋር ወሳኝ ጨዋታ የሚጠብቀው የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን አሰላለፍ…

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ውድድር ተራዘመ

የሴቶች ፕሪምየር ሊግ የሁለተኛው ዙር ውድድር የሚጀመርበት ቀን ተገፍቷል፡፡ የ2014 የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያው ዙር…