በቀጣዩ ሳምንት አጋማሽ ከሩዋንዳ አቻው ጋር የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ የመልስ ጨዋታውን የሚያደርገው የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች…
የሴቶች እግርኳስ
ሉሲዎቹ በአቋም መፈተሻ ጨዋታ አሸንፈዋል
የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ለአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ ይረዳው ዘንድ ከኢትዮጵያ 15 ዓመት በታች ወንዶች ብሔራዊ…
ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | አርባምንጭ ከተማ የአዲስ አሰልጣኝ ቅጥር ፈፅሟል
ያለፉትን ሀያ ቀናት አዲስ አሰልጣኝ ለመቅጠር ማስታወቂያ አውጥቶ ሲያወዳድር የቆየው አርባምንጭ ከተማ አዲስ አሰልጣኝ ቀጥሯል፡፡ በኢትዮጵያ…
ሉሲዎቹ ልምምዳቸውን አጠናክረው ቀጥለዋል
በአሠልጣኝ ብርሃኑ ግዛው የሚመራው የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ከዩጋንዳ ጋር ላለበት የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ ልምምዱን…
የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን አዲስ አበባ ገብቷል
የሴቶች ከ20 ዓመት በታች ዓለም ዋንጫ ሁለተኛ ዙር የማጣርያ ጨዋታውን ለመከወን ወደ ኪጋሊ አምርቶ የነበረው ከ20…
ኮስታሪካ 2022 | ኢትዮጵያ ሩዋንዳን በሰፊ ጎል አሸንፋለች
ኪጋሊ ላይ ለዓለም ዋንጫ አንደኛ ዙር ማጣሪያ ሩዋንዳን የገጠመው የኢትዮጵያ የሴቶች ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን…
የሴቶች ብሔራዊ ቡድን አሰላለፍ ታውቋል
የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን ከሩዋንዳ ጋር ለሚያደርገው ጨዋታ የሚጠቀምበት አሰላለፍ ይፋ ሆኗል። በአሰልጣኝ…
የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ከነገው ጨዋታ በፊት ልምምዱን ሰርቷል
በነገው ዕለት ከሩዋንዳ አቻው ጋር የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ የሁለተኛ ዙር የመጀመሪያ ጨዋታ የሚያደርገው የኢትዮጵያ ሴቶች ከ20…
ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | አዲስ አበባ ከተማ አዳዲስ ተጫዋቾችን ሲያስፈርም የነባሮችንም ውል አድሷል
አዲስ አበባ ከተማ ዘጠኝ አዳዲስ ተጫዋቾችን ሲያስፈርም የአስራ ሦስቱን ውል አድሷል፡፡ በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ…
ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ኢትዮ ኤሌክትሪክ ሦስት ተጨማሪ ተጫዋቾችን አስፈርሟል
የሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዝዮን ተሳታፊው ኢትዮ ኤሌክትሪክ ሦስት ተጨማሪ አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈርሟል፡፡ የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር…