ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | አዳማ የሊጉን መሪነት ሲረከብ ሀዋሳ እና ባንክ ነጥብ ተጋርተዋል

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ከአንድ ወር መቋረጥ በኋላ በአምስተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ሲቀጥል ዛሬ ሁለት ተጠባቂ መርሐ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ 2-1 ቡሩንዲ

በባህር ዳር ስታዲየም ቡሩንዲን 2-1 በሆነ ውጤት (በድምሩ 7-1) ያሸነፈው የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች የሴቶች ብሄራዊ…

ሪፖርት | ከ20 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን ቡሩንዲን ጥሎ ወደ ቀጣይ ዙር አለፈ

ፓናማ እና ኮስታሪካ በጣምራ ለሚያዘጋጁት የ2020 ዓለም ዋንጫ ለማለፍ የቅድመ ማጣሪያ የመልስ ጨዋታውን በባህር ዳር ዓለማቀፍ…

ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ማጣርያ | ኢትዮጵያ ከ ቡሩንዲ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

እሁድ ጥር 24 ቀን 2012 FT’ ኢትዮጵያ 🇪🇹 2-1 🇧🇮 ቡሩንዲ 27′ ሥራ ይርዳው 30′ አረጋሽ…

Continue Reading

ሴቶች 2ኛ ዲቪዝዮን | ሻሸመኔ ወደ መሪነቱ ሲመለስ ፋሲል ተከታታይ ድሉን አስመዝግቧል

የኢትዮጵያ የሴቶች ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ዲቪዚዮን አምስተኛ ሳምንት ዛሬ በተደረጉ ሦስት ጨዋታዎች ሲቀጥል ሻሸመኔ ከተማ፣ ጥሩነሽ…

ቡሩንዲዎች ባህር ዳር ገብተዋል

በፈጠሩት የትኬት አቆራረጥ ስህተት መነሻነት ወደ ድሬዳዋ አምርተው የነበሩት ቡንዲዎች ነገ ጨዋታቸውን ወደሚያደርጉበት ባህር ዳር ከደቂቃዎች…

ነገ ብሩንዲን የሚገጥመው የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድንን አስመልክቶ መግለጫ ተሰጠ

ነገ ቡሩንዲን በባህር ዳር ዓለማቀፍ ስታዲየም የሚገጥመው የሴቶች ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድኑ በዋና አሰልጣኙ እና…

ነገ ኢትዮጵያን የሚገጥመው የብሩንዲ ብሔራዊ ቡድን በስህተት ወደ ሌላ ከተማ አምርቷል

የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን ነገ በባህር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም የብሩንዲ አቻውን የሚገጥም…

ሴቶች 2ኛ ዲቪዚዮን | ቦሌ መሪነቱን የያዘበትን ድል ሲያስመዘግብ ንፋስ ስልክ እና ቂርቆስ አቻ ተለያይተዋል

የሴቶች ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ዲቪዝዮን 5ኛ ሳምንት ዛሬ በአዲስ አበባ ስታዲየም በተካሄዱ ሁለት ጨዋታዎች ሲጀምር ቦሌ…

ሎዛ አበራ በዛሬ ምሽት ጨዋታ ግቦች አስቆጥራለች

ሎዛ አበራ ሁለት ግቦች ባስቆጠረችበት ጨዋታ ቢርኪርካራዎች የቅርብ ተፎካካሪያቸውን ረተዋል። የማልታ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ዛሬ ከዓለማቀፍ…