በዶሚኒካን ሪፐብሊክ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የዓለም ዋንጫ ሦስተኛ ዙር ማጣርያ ከኬንያ ጋር በግንቦት ወር ጨዋታ የሚያደርገው የኢትዮጵያ…
የሴቶች እግርኳስ

የሴቶች ፕሪምየር ሊግ | የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያ ዙር ተጠናቋል
የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ዛሬ ሦስት ተስተካካይ ጨዋታዎችን አስተናግዶ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መሪነቱን አጠናክሮ አርባምንጭ ከተማ…

የሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መሪነቱን አጠናክሯል
በ11ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ዛሬ ሦስት ተስተካካይ ጨዋታዎች ተደርገው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መሪነቱን ሲያጠናክር…

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ንግድ ባንክ ተጠባባቂውን ጨዋታ አሸንፎ መሪነቱን ተቆናጧል
የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የ10ኛ ሳምንት ተስተካካይ ሦስት ጨዋታ ተደርገው አርባምንጭ ከተማ እና ንግድ ባንክ ተጋጣሚዎቻቸውን…

የሴቶች ፕሪሚየር ሊግ | ተስተካካይ ጨዋታዎች አቻ ተጠናቀዋል
የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ የ9ኛ ሳምንት ሁለት ተስተካካይ ጨዋታዎች ዛሬ ተደርገው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከአርባምንጭ ከተማ…

የሴቶች ፕሪሚየር ሊግ | መሪው ኢትዮ ኤሌክትሪክ በሀዋሳ ተረቷል
የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ 13ኛ ሳምንት ዛሬ በተደረጉ ሦስት ጨዋታዎች ተጠናቅቆ መሪው ኢትዮ ኤሌክትሪክ በሀዋሳ ከተማ ሲሸነፍ…

የሴቶች ፕሪሚየር ሊግ | የ13ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ውሎ
የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ 13ኛ ሳምንት ዛሬ በተደረጉ ጨዋታዎች ሲቀጥል ድሬዳዋ ከተማ እና አዳማ ከተማ ተጋጣሚዎቻቸውን…

የሴቶች ፕሪሚየር ሊግ | የ13ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ውሎ
የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር 13ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ መካሄድ ጀምረው ሲዳማ ቡና ተከታታይ ድሉን ሲያስመዘግብ አዲስ አበባ…

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ቦሌ ክፍለ ከተማ ነጥብ ጥሏል
የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ 12ኛ ሳምንት ዛሬ ፍፃሜውን ሲያገኝ ቅ/ጊዮርጊስ የውድድር ዘመኑን የመጀመሪያ ድሉን ሲያሳካ ቦሌ…

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | አዲስ አበባ ከተማ እና ኢትዮ ኤሌክትሪክ ድል አድርገዋል
የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ 12ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ መካሄድ ሲጀምሩ ሁለት ጨዋታዎች ተደርገው አዲስ አበባ ከተማ…