ሉሲዎቹ ለኦሊምፒክ ማጣርያ ጨዋታ ዝግጅታቸውን እያደረጉ ይገኛሉ

የኢትዮጵያ የሴቶች ኦሊምፒክ ብሔራዊ ቡድን በቶክዮ ኦሊምፒክ የማጣርያ ጨዋታ ከካሜሩን ጋር ነሐሴ 19 በባህር ዳር ዓለም…

ቶኪዮ 2020| ለሉሲዎቹ ዝግጅት 23 ተጫዋቾች ተጠርተዋል

በ2020 የቶኪዮ ኦሊምፒክ የሴቶች እግርኳስ የአፍሪካ ዞን ማጣርያ ካሜሩንን የሚገጥሙት የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሰላም…

በዳኞቻችን ዓለምአቀፍ ውድድሮች ቆይታ ዙርያ መግለጫ ተሰጠ

በፈረንሳይ አስተናጋጅነት በተከናወነው የ2019 የሴቶች የዓለም ዋንጫ ላይ በዋና ዳኝነት የተሳተፈችው ሊዲያ ታፈሰ እንዲሁም ዓርብ በተጠናቀቀው…

ሀዋሳ ከተማ የሴቶች ጥሎ ማለፍ ቻምፒዮን ሆነ

የ2011 የኢትዮጵያ ሴቶች ጥሎ ማለፍ ዋንጫ ዛሬ ሀዋሳ ላይ ፍፃሜውን ሲያገኝ ሀዋሳ ከተማ እና ንግድ ባንክ…

ሴናፍ ዋቁማ እና ሰናይት ቦጋለ ለሙከራ ወደ ስዊድን አምርተዋል

ሁለቱ የአዳማ ከተማ ተጫዋቾች ሴናፍ ዋቁማ እና ሰናይት ቦጋለ ለአስር ቀናት ሙከራ ወደ ስውዲን ትላንት ተጉዘዋል…

የሉሲዎቹ አሰልጣኝ ሠላም ዘርዓይ ለወዳጅነት ጨዋታ 25 ተጫዋቾች ጠርታለች

በቶኪዮ ኦሊምፒክ የሴቶች እግርኳስ ማጣርያ ላይ እየተሳተፈ የሚገኘው የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ለሁለተኛ ዙር ማጣርያ ዝግጅት…

የሴቶች ጥሎ ማለፍ | ሀዋሳ ከተማ ጥረትን በመርታት ወደ ቀጣዩ ዙር አልፏል

በኢትዮጵያ ሴቶች ዋንጫ (ጥሎ ማለፍ) ሀዋሳ ከተማ ጥረት ኮርፖሬትን አስተናግዶ 1-0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ቀጣዩን ዙር…

አሰልጣኝ መሠረት ማኒ የግለ ታሪክ መፅሀፍ ልታስመርቅ ነው

አሰልጣኝ መሠረት ማኒ የተጓዘችበትን የህይወት ተሞክሮ የሚያሳይ “መሠረት ማኒ የብርታት ተምሳሌት” የተሰኘ መጽሐፍ በቅርቡ ለንባብ ታበቃለች።…

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አዲስ ቻምፒዮን አግኝቶ ተጠናቀቀ

የ2011 የውድድር ዓመት የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዝዮን የመጨረሻ ሳምንት ጨዋታዎች ቅዳሜ ሲከናወኑ አዳማ ከተማ…

የሴቶች ሁለተኛ ዲቪዝዮን የ2011 የውድድር ዓመት በአቃቂ ቃሊቲ ቻምፒዮንነት ተጠናቋል

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ዲቪዝዮን የ2011 የውድድር ዘመን ቅዳሜ ፍፃሜውን ሲያገኝ አቃቂ ቃሊቲ ቻምፒዮን ሆኗል።…