የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ በ2020 ኦሊምፒክ ማጣርያ ምክንያት ከአንድ ወር በላይ ተቋርጦ ዛሬ በተደረጉ የ18ኛ ሳምንት…
Continue Readingየሴቶች እግርኳስ
” የትኩረት ችግራችንን በመልስ ጨዋታ ሙሉ ለሙሉ ቀርፈናዋል ” አሰልጣኝ ሠላም ዘርዓይ
የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን በቶኪዮ ኦሊምፒክ ማጣርያ ዩጋንዳን በድምር ውጤት 4-2 በማሸነፍ ወደ ተከታዩ የማጣርያ ዙር…
ሪፖርት | ሉሲዎቹ ዩጋንዳን በማሸነፍ ወደ ቀጣይ የኦሊምፒክ ማጣርያ ዙር አለፉ
ጃፓን በ2020 ለምታስተናግደው የኦሊምፒክ ውድድር ለማለፍ በሴቶች እግርኳስ የማጣሪያ ጨዋታቸውን እያደረጉ የሚገኙት ሉሲዎቹ ዩጋንዳን በድምር ውጤት…
ኦሊምፒክ ሴቶች እግርኳስ ማጣርያ | ዩጋንዳ ከ ኢትዮጵያ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
ቅዳሜ መጋቢት 28 ቀን 2011 FT ዩጋንዳ🇺🇬 0-1 🇪🇹ኢትዮጵያ ድምር ውጤት፡ 2-4 – 66′ ሎዛ አበራ…
Continue Readingቶኪዮ 2020 | ለመልሱ ጨዋታ የሉሲዎቹ የመጀመርያ ተሰላፊዎች ታውቀዋል
የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን በ2020 የኦሊምፒክ ሴቶች እግርከቀስ ማጣርያ ከዩጋንዳ ጋር የመልስ ጨዋታውን 10:00 ላይ ያደርጋል።…
የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ወደ ዩጋንዳ አምርቷል
ቶኪዮ በ2020 ለምታስተናግደው የኦሊምፒክ ውድድር ለማለፍ የመጀመርያ ማጣሪያ ጨዋታቸውን ትላንት በአዲስ አበባ ስታድየም ከዩጋንዳ ጋር አድርገው…
አስተያየቶች| ኢትዮጵያ 3-2 ዩጋንዳ
በቶኪዮ 2020 ኦሊምፒክ ቅድመ ማጣሪያ የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን በአዲስ አበባ ስታድየም የዮጋንዳ አቻውን አስተናግዶ 3-2…
ሪፖርት | የኢትዮጵያ ሴቶች ኦሊምፒክ ቡድን ዩጋንዳን 3-2 አሸንፏል
ቶኪዮ በ2020 ለምታስተናግደው የኦሎምፒክ ውድድር ለማለፍ የማጣሪያ ጨዋታዎችን ማድረግ የጀመረው የኢትዮጵያ ሴቶች ኦሊምፒክ ብሔራዊ ቡድን ዛሬ…
ኦሊምፒክ ሴቶች እግርኳስ ማጣርያ | ኢትዮጵያ ከ ዩጋንዳ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
ረቡዕ መጋቢት 25 ቀን 2011 FT ኢትዮጵያ🇪🇹 3-2 🇺🇬ዩጋንዳ 13′ ናሙኪሳ አይሻ (በራስ ላይ) 76′ ሎዛ…
Continue Readingየኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን የመጀመርያ ተሰላፊዎች ታውቀዋል
ዛሬ 10:00 ከዩጋንዳ ጋር የኦሊምፒክ ማጣሪያ የመጀመርያ ጨዋታውን የሚያርገው የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን የመጀመርያ ተሰላፊዎች ታውቀዋል።…