በአሰልጣኝ በኃይሏ ዘለቀ የሚመራው የኢትዮጵያ ሴቶች ብሄራዊ ቡድን መጋቢት 23 ቀን 2007 ለመላው አፍሪካ ጨዋታዎች ማጣርያ ከካሜሩን አቻው ጋር ለሚያደርገው ጨዋታ 40 ተጫዋቾችን ጠርቷል፡፡ ሉሲዎቹ ዝግጅታቸውን ከቀጣይ ሳምንት ጀምሮ የሚጀምሩ ሲሆን የኢትዮጰያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግም ለአንድ ወር ያህል ይቋረጣል ተብሏል፡፡ ለሉሲዎቹ የተመረጡት 40 ተጫዋቾች የሚከተሉት ናቸው፡- ተ.ቁ ስም ክለብ ግብContinue Reading

  የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌድሬሽን አዲስ የኢትዮጵያ ሴቶች ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ ቀጥሯል፡፡ ፌድሬሽኑ የሲዳማ ቡና የሴት ቡድን አሰልጣኝ የሆነቸውን በኅይሏ ዘለቀን ዋና አሰልጣኝ አድርጎ መሾሙ ተነግሯል፡፡ የቅዱስ ጊዮርጊስ ሴት ቡድን አሰልጣኝ ሰላም ዘርዓይ ደግሞ ምክትል ሆና ሉሲዎችን የምታገለግል ይሆናል፡፡ የኢትዮጵያ ሴቶች ብሄራዊ ቡድን ላለፉት ረጅም ወራት ያለ ቋሚ አሰልጣኝ ቆይቷል፡፡ አሰልጣኝContinue Reading

ይህ የሶከር ኢትዮጵያ ኦንላይን ቁጥር ሁለት እትም ነው፡፡ መፅሄቱ ሙሉ ለሙሉ የሚያተኩረውም ኢትዮጵያ ከፊቷ በሚጠብቃት የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ዙርያ ነው፡፡Continue Reading