ጋና 2018 | ሉሲዎቹ በመጀመርያው ጨዋታ በአልጄርያ ሽንፈት አስተናግደዋል

በጋና አስተናጋጅነት በ2018 ለሚካሄደው የቶታል አፍሪካ ሴቶች ዋንጫ ለማለፍ የመጨረሻው የማጣርያ ዙር ላይ የደረሰው የኢትዮጵያ ሴቶች…

አልጄርያ ከ ኢትዮጵያ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ረቡዕ ግንቦት 29 ቀን 2010 FT አልጄርያ 3-1 ኢትዮጵያ 67′ ፋቲማ ሴኮውኔ 32′ አሲያ ሲዶም 18′…

“ቻምፒዮን መሆናችን ይገባናል ” የጥረት አሰልጣኝ ሰርካዲስ እውነቱ 

ጥረት ኮርፖሬት በዛሬው እለት አዲስ አበባ ከተማን አስተናግዶ 2-0 በማሸነፍ የ2010 የውድድር ዘመን የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር…

ጥረት ኮርፖሬት የሴቶች ፕሪምየር ሊግ 2ኛ ዲቪዝዮን ቻምፒዮንነቱን አረጋገጠ

በ14 ክለቦች መካከል እየተካሄደ የሚገኘው የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የ2ኛ ዲቪዝዮን የሁለት ሳምንታት መርሐ ግብር እየቀረው…

ጋና 2018 | ሉሲዎቹ ዛሬ ምሽት አልጄርያን ይገጥማሉ

በጋና አስተናጋጅነት በ2018 መጨረሻ የሚካሄደው የአፍሪካ ሴቶች ዋንጫ ለማለፍ የመጨረሻ የማጣርያ ዙር የሚቀረው የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ…

Ghana 2018 | Selam Zereay Names Traveling Lucy Squad

Ethiopian women national side head coach Selam Zereay has announced an 18 player traveling squad to…

Continue Reading

ወደ አልጀርስ የሚያመሩ 18 የሉሲዎቹ ተጫዋቾች ታወቁ

በጋና ለሚስተናግደው የአፍሪካ ሴቶች ዋንጫ ማጣሪያ ወሳኝ ምዕራፍ ላይ የተገኘው የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ዛሬ ምሽት…

ጋና 2018 | ሉሲዎቹ አርብ ወደ አልጄርያ ይጓዛሉ

በጋና አስተናጋጅነት በ2018 ለሚደረገው ቶታል አፍሪካ ሴቶች ዋንጫ ማጣርያ ሊብያን 15-0 በሆነ አጠቃላይ ውጤት በማሸነፍ ወደ…

ሉሲዎቹ ሐሙስ ወደ ሩዋንዳ የሚያደርጉት ጉዞ ተሰረዘ 

እንደ አባል ሀገራቱ ሁሉ ውድድሮችን የመምራት ደካማ አቅም እንዳለው በተደጋጋሚ እያሳየን የሚገኘው ሴካፋ ለአዘጋጇ ሀገር ሩዋንዳ…

ሴካፋ 2018 | ሉሲዎቹ ሐሙስ ወደ ሩዋንዳ ያቀናሉ 

በሩዋንዳ አስተናጋጅነት በዚህ ሳምንት ይጀመራል ተብሎ ቢጠበቅም ሴካፋ ለሩዋንዳ መስጠት የሚገባውን ገንዘብ አለመስጠቱን ተከትሎ አዘጋጅ ሀገር…