የሴቶች እግርኳስ (Page 74)

የኢትዮጵያ ሴቶች ኘሪሚየር ሊግ የማጠቃለያ እግር ኳስ ውድድር የጨዋታ ድልድልና ኘሮግራም ከግንቦት 30 -ሰኔ 14/2007 በወንጂ ፋብሪካ ስታዲየም ምድብ 1 ምድብ 2 ሀዋሳ ከነማ መከላከያ ቅዱስ ጊዮርጊስ ደደቢት ዳሽን ቢራ ሙገር ሲሚንቶ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ኢትዮ ኤሌክትሪክ ድሬዳዋ ከነማ ሲዳማ ቡና የጨዋታ ፕሮግራም ተጋጣሚዎች ቀን ሰዓት 1. ሐዋሳ ከነማ 0-4ዝርዝር

በመጪው መስከረም ወር ኮንጎ ብራዛቪል ለምታዘጋጀው የመላው አፍሪካ ጨዋታዎች ለማለፍ ከካሜሮን አቻው ጋር ተደልድሎ ነበረው የኢትዮጵያ ሴቶች ብሄራዊ ቡድን በድምር ውጤት 4ለ2 ተሸንፎ ከውድድሩ ውጪ ሆኗል፡፡ ቅዳሜ ዕለት ያውንዴ ላይ በተደረገው የመልስ ጨዋታ ሉሲዎች 2ለ1 ተሸንፈዋል፡፡ ሽታዬ ሲሳይ በ1ኛው ደቂቃ ኢትዮጵያን መሪ የምታደርግ ግብ ማስቆጠር ብትችልም ብሄራዊ ብድኑ በተቆጠሩበት 2ዝርዝር

ኮንጎ ብራዛቪል ለምታዘጋጀው የመላው አፍሪካ ጨዋታዎች ማጣሪያ ከካሜሮን አቻው ጋር የተደለደለው የኢትዮጵያ ሴቶች ብሄራዊ ቡድን ነገ ለመልሱ ጨዋታ ወደ ያውንዴ ያቀናል፡፡ በአሰልጣኝ በኃይሏ ዘለቀ የሚመራው ብሄራዊ ቡድኑ በመጀመሪው ጨዋታ አዲስ አበባ ላይ 2ለ1 በሆነ ውጤት ተሸንፏል፡፡ ብሄራዊ ብድኑ ጠንካራ ዝግጅት ሲሰራ ቆይቷል፡፡ አሰልጣኟ እና ተጫዋቾቹ ካሜሮንን በሜዳዋ ላይ በማሸነፍ ወደዝርዝር

በአሰልጣኝ በኃይሏ ዘለቀ የሚመራው የኢትዮጵያ ሴቶች ብሄራዊ ቡድን መጋቢት 23 ቀን 2007 ለመላው አፍሪካ ጨዋታዎች ማጣርያ ከካሜሩን አቻው ጋር ለሚያደርገው ጨዋታ 40 ተጫዋቾችን ጠርቷል፡፡ ሉሲዎቹ ዝግጅታቸውን ከቀጣይ ሳምንት ጀምሮ የሚጀምሩ ሲሆን የኢትዮጰያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግም ለአንድ ወር ያህል ይቋረጣል ተብሏል፡፡ ለሉሲዎቹ የተመረጡት 40 ተጫዋቾች የሚከተሉት ናቸው፡- ተ.ቁ ስም ክለብ ግብዝርዝር

  የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌድሬሽን አዲስ የኢትዮጵያ ሴቶች ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ ቀጥሯል፡፡ ፌድሬሽኑ የሲዳማ ቡና የሴት ቡድን አሰልጣኝ የሆነቸውን በኅይሏ ዘለቀን ዋና አሰልጣኝ አድርጎ መሾሙ ተነግሯል፡፡ የቅዱስ ጊዮርጊስ ሴት ቡድን አሰልጣኝ ሰላም ዘርዓይ ደግሞ ምክትል ሆና ሉሲዎችን የምታገለግል ይሆናል፡፡ የኢትዮጵያ ሴቶች ብሄራዊ ቡድን ላለፉት ረጅም ወራት ያለ ቋሚ አሰልጣኝ ቆይቷል፡፡ አሰልጣኝዝርዝር

ይህ የሶከር ኢትዮጵያ ኦንላይን ቁጥር ሁለት እትም ነው፡፡ መፅሄቱ ሙሉ ለሙሉ የሚያተኩረውም ኢትዮጵያ ከፊቷ በሚጠብቃት የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ዙርያ ነው፡፡ዝርዝር