የኢትዮጵያ አሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫ በተያዘለት ጊዜ ላይካሄድ ይችላል

የፕሪሚየር ሊጉ አሸናፊ እና የጥሎ ማለፍ አሸናፊ የሚገናኙበት የኢትዮጵያ አሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫ መስከረም 19 ይካሄዳል ቢባልም በእለቱ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከቦትስዋና አቻው ጋር በጋቦሮኒ የወዳጅነት...

ሉሲዎቹ 40 ተጫዋቾችን ለመላው አፍሪካ ጨዋታዎች ማጣርያ ዝግጅት ጠሩ

በአሰልጣኝ በኃይሏ ዘለቀ የሚመራው የኢትዮጵያ ሴቶች ብሄራዊ ቡድን መጋቢት 23 ቀን 2007 ለመላው አፍሪካ ጨዋታዎች ማጣርያ ከካሜሩን አቻው ጋር ለሚያደርገው ጨዋታ 40 ተጫዋቾችን ጠርቷል፡፡ ሉሲዎቹ...