የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ (1ኛ ዲቪዝዮን) 6ኛ ሳምንት – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ማሰክኞ ጥር 8 ቀን 2010 FT ሲዳማ ቡና 0-3 ኢት.ን. ባንክ – 60′ ህይወት ደንጊሶ 35′…

Continue Reading

​ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | መከላከያ ወደ አሸናፊነት ተመልሷል

በሴቶች ፕሪምየር 1ኛ ዲቪዝዮን ስድስተኛ ሳምንት ዛሬ በተደረገ አንድ ጨዋታ መከላከያ ኢትዮ ኤሌትሪክን 2-1 በማሸነፍ ወደ…

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዝዮን | ደደቢት በአሸናፊነቱ ቀጥሏል

በ6ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን ሁለተኛ ቀን መርሃግብር አዲስ አበባ ስታዲየም ላይ የሊጉ…

​ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ጌዲኦ ዲላ ከሜዳው ውጪ ሲያሸንፍ ድሬዳዋ እና አዳማ ነጥብ ተጋርተዋል

በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዝዮን 6ኛ ሳምንት ዛሬ በተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ተጀምረዋል። ጌዲኦ ዲላ ከሜዳው…

የ2009 ኮከቦች የገንዘብ ሽልማታቸውን እስካሁን አለማግኘታቸው ቅር አሰኝቷቸዋል

የኢትዮዽያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የ2009 የውድድር አመትን የኮከቦችን የሽልማት ገንዘብ እስካሁን ከፍሎ አለማጠናቀቁ በተሸላሚዎች በኩል ቅሬታ አስነስቷል።…

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ደደቢት በአሸናፊነት ሲቀጥል ንግድ ባንክ እና ሲዳማ ቡናም አሸንፈዋል

በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን አራተኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ውሎ እሁድ ሶስት ጨዋታዎች ሲደረጉ ደደቢት…

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ (1ኛ ዲቪዝዮን) 4ኛ ሳምንት – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

እሁድ ታህሳስ 22 ቀን 2010 FT ኤሌክትሪክ 0-1 ኢት. ን. ባንክ – 8′ ጥሩአንቺ መንገሻ FT…

Continue Reading

በሴቶች ፕሪምየር ሊግ ጌዲኦ ዲላ የመጀመርያ ድል ሲያስመዘግብ አዳማ እና ሀዋሳ ነጥብ ተጋርተዋል 

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዝዮን 4ኛ ሳምንት ዛሬ በተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ሲጀምር ጌዲኦ ዲላ የአመቱን…

​የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ዲቪዝዮን 4ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ ተገባደዋል

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ዲቪዝዮን 4ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ከእሁድ ጀምሮ ሲካሄዱ ቆይተው ዛሬ ተገባደዋል። ጥሩነሽ…

“መስማት የተሳናት ብሆንም በእግርኳስ ቋንቋ እግባባለሁ” – ብፅአት ፋሲል

ብፅአት ፋሲል ትባላለች። እግርኳስ ተጨዋች ነች። በሴቶች እግርኳስ ያለፉትን 15 አመታት ካየናቸው የአማካይ ስፍራ ተጫዋቾች መካከል…