በታንዛኒያ ለሚደረገው የሴካፋ የሴት ክለቦች ቻምፒዮንስ ሊግ ውድድር ሁለት ኢትዮጰያዊያን ሴት ዳኞች ተጠርተዋል፡፡ ካፍ በአዲስ መልክ ባሳለፍነው ዓመት ከጀመራቸው ውድድሮች መካከል አንዱ የሆነው የሴት ክለቦች የቻምፒየንስ ሊግ ውድድር ዘንድሮም ለሁለተኛ ጊዜ ይደረጋል፡፡ አህጉራዊው ዋናው ውድድር ከመከናወኑ በፊት በየዞኑ የሚደረጉ የማጣሪያ ጨዋታዎች ከቀጣዩ ወር ጀምሮ መደረግ የሚጀምሩ ሲሆን የሀገራችንን ተወካይ ኢትዮጵያRead More →

በሴካፋ የሴቶች ቻምፒዮንስ ሊግ ላይ ተካፋይ የሆነው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በውድድሩ ላይ ጠንካራ ሆኖ ለመገኘት ይረዳው ዘንድ ስድስት አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ስብስቡ አካቷል፡፡ የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የ2014 የውድድር ዘመን ከቀናት በፊት ለአምስተኛ ጊዜ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አሸናፊነት መጠናቀቁ ይታወሳል፡፡ ክለቡ የሊጉን ዋንጫ ከፍ በማድረጉ በቀጣዩ ወር ነሀሴ 7 በታንዛኒያRead More →

👉 “ቡድኔን ኢትዮጵያ ላይ ከማውቀው በላይ እዚህ ጠንክሮ አግኝቼዋለሁ” 👉 “120 ሲባል ድሮ እሁድ እሁድ የሚታየውን የመዝናኛ ዝግጅት ብቻ ነበር የማውቀው (ሳቅ)” 👉 “ውድድሩን በድል እንደምናጠናቅቅ ባለ ሙሉ ተስፋ ነኝ” 👉 “የዋንጫ ተገማች መሆናችን ምንም አያዘናጋንም” በግብፅ አስተናጋጅነት ለሚከናወነው የአፍሪካ ሴቶች የቻምፒየንስ ሊግ ውድድር ለማለፍ የሴካፋ ዞን የማጣሪያ ውድድር በኬንያRead More →

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዋና አሠልጣኝ ብርሃኑ ግዛው ከፊቱ ስላለበት የአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ የማጣሪያ ውድድር እና ስለ ዝግጅቱ ከሶከር ኢትዮጵያ ጋር ቆይታ አድርጓል። የወቅቱ የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አሸናፊው ክለብ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ በሚካሄደው የአፍሪካ የሴቶች ቻምፒየንስ ሊግ ውድድር ላይ ለመሳተፍ የሴካፋ ዞን የማጣሪያ ጨዋታዎችን ማከናወን እንዳለበት ይታወቃል።Read More →

በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ በሚከናወነው የአፍሪካ ሴቶች ቻምፒየንስ ሊግ ውድድር ላይ ለመሳተፍ ከፊቱ የዞን የማጣሪያ ውድድር ያለበት ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዝግጅቱን እያጠናቀቀ ይገኛል። በአሠልጣኝ ብርሃኑ ግዛው የሚመራው የአራት ጊዜ የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አሸናፊው ክለብ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት የሊጉ አሸናፊ መሆኑን ተከትሎ በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ በሚከናወነው የአህጉሩ የእንስትRead More →

ከደቂቃዎች በፊት በድጋሚ በወጣው የሴካፋ የሴቶች የቻምፒየንስ ሊግ ማጣሪያ ውድድር ድልድል ንግድ ባንክ ተጋጣሚዎቹን ለይቷል። በቀጣይ ዓመት በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ በሚካሄደው የአፍሪካ የሴቶች ቻምፒዮንስ ሊግ ውድድር ላይ ለመሳተፍ የአፍሪካ ሀገራት የሊግ አሸናፊዎች በየዞናቸው የማጣሪያ ጨዋታዎችን እንደሚያደርጉ ይታወቃል። የ2013 የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አሸናፊ ክለብ የሆነው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክም በሴካፋ ዞንRead More →

በአሠልጣኝ ብርሃኑ ግዛው የሚመራው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለሦስተኛ ጊዜ ለተራዘመው የሴካፋ ዞን የቻምፒየንስ ሊግ ማጣሪያ ጨዋታዎች ዝግጅት ዳግም ነገ ሲሰባሰብ ወደ ኬንያ የሚያመራበትም ቀን ታውቋል። የወቅቱ የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አሸናፊ ክለብ የሆነው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ በቀጣይ ዓመት በሚደረገው የአፍሪካ ሴቶች ቻምፒየንስ ሊግ ውድድር ላይ ለመሳተፍ እየተዘጋጀRead More →

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሚሳተፍበት የሴቶች የአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ የምስራቅ አፍሪካ ዞን የማጣሪያ ውድድር ለሁለት ጊዜ ከተገፋ በኋላ የሚካሄድበት ቀን ታውቋል። በቀጣይ ዓመት በግብፅ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የመጀመሪያው የሴቶች የአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ ውድድር ላይ ለመሳተፍ የአህጉሩ የሊግ አሸናፊ ክለቦች በስድስት ዞን ተከፋፍለው የማጣሪያ ጨዋታዎችን እንደሚያደርጉ መገለፁ ይታወቃል። በሴካፋ ዞን የሚገኙ የቀጠናው የሊግRead More →

በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ የሚደረገው የአፍሪካ የሴቶች ቻምፒየንስ ሊግ ውድድር ላይ የሚሳተፉ ሀገራት የሚለዩበት የምስራቁ ዞን የክለቦች ውድድር በየትኛው ሀገር እና መቼ እንደሚደረግ ታውቋል። የአፍሪካ እግር ኳስ የበላይ አካል የሆነው ካፍ ሰኔ 23 2012 ላይ ስራ አስፈፃሚዎቹ ባደረጉት ስብሰባ የአፍሪካ የሴቶች ቻምፒየንስ ሊግ ውድድር እንዲጀመር ወስኖ እንደነበር ይታወቃል። በወቅቱም ስምንት ክለቦችንRead More →