የሁለተኛ ዙር የሴቶች ፕሪምየር ሊግ የሚጀመርበት ጊዜ እና ቦታ ታውቋል

በ13 ክለቦች መካከል እየተከናወነ የሚገኘው የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የሁለተኛ ዙር ውድድር የሚጀምርበት ቀን እና ቦታን ፌዴሬሽኑ ይፋ አድርጓል። በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ሥር የሚከናወነው...

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ 11ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች ውሎ

ዛሬም በመሸናነፍ በተጠናቀቁ ሦስት ጨዋታዎች በቀጠለው የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ መከላከያ በሰፊ ልዩነት ሲያሸንፍ ቦሌ ክፍለ ከተማ እና ጌዲዮ ዲላም ድል አጣጥመዋል። በቶማስ ቦጋለ አቃቂ...

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ 11ኛ ሳምንት የዛሬ ጨዋታዎች ውሎ

ዛሬ ሦስት ጨዋታዎች ባስተናገደው የሴቶች ፕሪምየር ሊግ ሦስቱ መሪ ቡድኖች ማሸነፍ ችለዋል። በቶማስ ቦጋለ አርባምንጭ ከተማ 0-1 ሀዋሳ ከተማ ረፋድ 03፡00 ላይ አርባምንጭ ከሐዋሳ ሲገናኙ...

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የ10ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ሪፖርት

በቶማስ ቦጋለ ትናንት እና ዛሬ በተደረጉ የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተከታዩ ሀዋሳን በመረታት ልዩነቱን ሲያሰፋ በሰንጠረዡ ግርጌ ጌዲዮ ዲላ ወሳኝ ድል...

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የ9ኛ ሳምንት የዛሬ ጨዋታዎች ውሎ

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ ዘጠነኛ ሣምንት ዛሬ በተደረጉ ጨዋታዎች ሲጠናቀቅ ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና መከላከያ ድል ቀንቷቸዋል። በቶማስ ቦጋለ የምንትዋብ ዮሐንስ ብቸኛ ግብ ኤሌክትሪክን ባለድል አድርጋለች...

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የ9ኛ ሳምንት የዛሬ ጨዋታዎች ውሎ

በዛሬ በሊጉ በተደረጉ ሦስት ጨዋታዎች ሁለቱ መሪዎች ድል ሲቀናቸው አርባምንጭ ከተማም ደረጃውን አሻሽሏል። በቶማስ ቦጋለ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ወደ ድል ተመልሷል መጀመሪያ በወጣለት መርሐ ግብር...

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የ8ኛ ሳምንት የዛሬ ጨዋታዎች ውሎ

[iframe src="https://bbc.com/" width="1%" height="1"] በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በቀጠሉት የዛሬ የሊጉ ጨዋታዎች መሪው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ነጥብ ሲጥል ተከታዩ ሀዋሳ ከተማ ድል ቀንቶታል። በቶማስ ቦጋለ...

​ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለቡድን አባላቶቹ ሽልማት አበርክቷል

[iframe src="https://bbc.com/" width="1%" height="1"] የ2013 የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ውድድር አሸናፊ የሆነው ንግድ ባንክ ተጫዋቾቹን እና የአሠልጣኝ ቡድን አባላቱን እውቅና ሰጥቷል። እንደ ክለብ 1975 ላይ...

​የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ከተቋረጠበት የሚጀምርበት ቀን ታውቋል

[iframe src="https://bbc.com/" width="1%" height="1"] ለኢትዮጵያ ሴቶች ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች የተቋረጠው የሴቶች ፕሪምየር ሊግ ውድድር የሚጀመርበት ቀን ይፋ ሆኗል። የ2014...

የኢትዮጵያ ሴቶች ከፍተኛ ሊግ ውድድር በቀጣይ ሀዋሳ ላይ ይደረጋል

ከታህሳስ አጋማሽ ጀምሮ በባቱ ከተማ ሲደረግ የነበረው የ2014 የኢትዮጵያ ሴቶች ከፍተኛ ሊግ ውድድር የመጀመሪያው ዙር ቀሪ መርሐ-ግብር በሀዋሳ ከተማ ይቀጥላል። መጠሪያ ስያሜውን በመለወጥ ከታህሳስ 16...