የሴቶች ፕሪምየር ሊግ | አዲስ አበባ ከተማ አጥቂ አስፈርሟል
በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ላይ ተወዳዳሪው አዲስ አበባ ከተማ ባለልምዷን አጥቂ በዛሬው ዕለት የግሉ አድርጓል። የመጀመሪያውን ዙር የ2015 የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ውድድርን በደረጃ ሰንጠረዡ 6ኛ ላይ በ18 ነጥቦች ተቀምጦ ዙሩን ያገባደደው የመዲናይቱ ክለብ አዲስ አበባ ከተማ የካቲት 26 በባህር ዳር ከተማ ለሚጀመረው የሁለተኛው ዙር የሊጉ ጨዋታዎች ራሱን አጠናክሮ ለመቅረብRead More →