የሴቶች ፕሪምየር ሊግ | የዕለቱ ሦስት ጨዋታዎች በመሸናነፍ ተጠናቀዋል
የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የሦስተኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች ዛሬ ተደርገው ሲጠናቀቁ መቻል ፣ ይርጋጨፌ ቡና እና አዳማ ከተማ ወሳኝ ሙሉ ነጥብ ያገኙበትን ድል አሳክተዋል፡፡ መቻል ከድሬዳዋ ከተማ ያገናኘው ጨዋታ ረፋድ 4 ሰዓት ሲል ጀምሯል፡፡ ጠንካራ የሜዳ ላይ ፉክክርን ያስመለከተን የሁለቱ ቡድኖች ጨዋታ ከዕረፍት በፊት ኳስን ተቆጣጥሮ በመጫወቱ ረገድ ተመጣጣኝነትRead More →