ኢትዮጵያ የኦሊምፒክ ማጣሪያ ተጋጣሚያዋን አውቃለች
የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን የኦሊምፒክ ማጣሪያ ጨዋታውን ከማን ጋር እና መቼ እንደሚያደርግ ተለይቷል። የ2024 ኦሊምፒክ ጨዋታዎች በፈረንሳይ ፓሪስ እንደሚደረግ ይታወቃል። በዚህም ከደቂቃዎች በፊት በእግርኳስ በአፍሪካ ዞን አራት ዙሮች ያሉት የማጣርያ ጨዋታዎች ዕጣ የማውጣት ሥነ-ስርዓት ካይሮ ላይ ተካሂዷል። በዕጣው መሰረት የኢትዮጵያ ሴቶች እግርኳስ ብሔራዊ ቡድን ከቻድ አቻው ጋር የመጀመሪያ የደርሶ መልስRead More →