በታንዛኒያ አስተናጋጅነት በሚደረገው የሴካፋ ሴቶች ዋንጫ ላይ ተሳታፊ የሆነው የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ዝግጅቱን ከጀመረ ሦስተኛ…
ሉሲ
የሉሲዎቹ አሰልጣኝ ብርሀኑ ግዛው ረዳቶች ታውቀዋል
የሉሲዎቹ አሰልጣኝ በመሆን የተሾሙት አሰልጣኝ ብርሀኑ ግዛው መሠረት ማኒን ረዳት አሰልጣኝ በማድረግ ሲመርጡ ሽመልስ ጥላሁን ደግሞ…
ለሴካፋ ሴቶች ዋንጫ ዝግጅት ለ23 ተጫዋቾች ጥሪ ቀረበ
በትላንትናው ዕለት የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን በአሰልጣኝነት ለመረከብ የተስማሙት እና በዛሬው ዕለት ለቀጣዮቹ ሦስት ወራት የሚቆይ…
ብርሀኑ ግዛው የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ በመሆን ተሾሙ
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የንግድ ባንክ የሴቶች ቡድን አሰልጣኝ የሆኑት ብርሀኑ ግዛውን የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን…
የሴካፋ ሴቶች ዋንጫ የምድብ ድልድል ይፋ ሆኗል
የሴካፋ ሴቶች ዋንጫ ከ20 ቀናት በኋላ በታንዛኒያ አስተናጋጅነት ሲከናወን የምድብ ድልድሉ ይፋ ተደርጓል። ከኅዳር 4-13 ድረስ…
ታንዛንያ የሴካፋ ሴቶች ዋንጫን ታዘጋጃለች
የሴካፋ ሴቶች ዋንጫ በኅዳር ወር በታንዛንያ አስተናጋጅነት ይከናወናል። በያዝነው የፈረንጆች የውድድር ዓመት በኤርትራ የተዘጋጀው የሴካፋ ከ…
“ተጫዋቾቼ ባሳዩት እንቅስቃሴ ደስተኛ ነኝ” አሰልጣኝ ሠላም ዘርዓይ
በቶኪዮ ኦሊምፒክ የሁለተኛ ዙር ማጣሪያ የመልስ ጨዋታ ዛሬ ያውንዴ ላይ ከካሜሮን ጋር የተጫወተችው ኢትዮጵያ ያለግብ በአቻ…
ካሜሩን ከ ኢትዮጵያ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
ማክሰኞ ነሐሴ 28 ቀን 2011 FT ካሜሩን 🇨🇲 0-0 🇪🇹ኢትዮጵያ ድምር ውጤት | 1-1 – –…
Continue Readingቶኪዮ 2020| የሉሲዎቹ የዛሬው ጨዋታ አሰላለፍ ታውቋል
በ2020 የቶኪዮ ኦሊምፒክ ሁለተኛ ዙር ማጣርያ ኢትዮጵያ ከካሜሩን የሚያደርጉት የመልስ ጨዋታ ዛሬ አመሻሽ ያውንዴ ላይ ይደረጋል።…
ቶኪዮ 2020 | “ጎሎች ለማስቆጠር እንጫወታለን” አሰልጣኝ ሠላም ዘርዓይ
ከሳምንት በፊት ባህር ዳር ላይ በቶኪዮ ኦሊምፒክ ሁለተኛ ዙር ማጣርያ ካሜሩንን በመጀመርያ ጨዋታ የገጠሙት ሉሲዎቹ 1-1…