መቶ ሀያ ደቂቃዎችን የፈጀው የሴካፋ ሴቶች ዋንጫ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ ዩጋንዳን አሸናፊ በማድረግ ተጠናቋል። ለፍፃሜ የሚያልፈውን…
ሉሲ
ሉሲዎቹ ግማሽ ፍፃሜውን ተቀላቅለዋል
በሴካፋ ውድድር ላይ እየተሳተፈ የሚገኘው የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን የምድቡ ሁለተኛ ሆኖ ወደ ግማሽ ፍፃሜው አልፏል።…
ኢትዮጵያ ከታንዛኒያ ጋር ነጥብ ተጋርታለች
በሴካፋ ሴቶች ዋንጫ ሁለተኛ የምድብ ጨዋታቸውን ያደረጉት ኢትዮጵያ እና ታንዛኒያ 2-2 በሆነ ውጤት ተለያይተዋል፡፡ ሉሲዎቹ ዛንዚባርን…
ሉሲዎቹ የሴካፋ ዋንጫን በድል ጀምረዋል
በሴካፋ ሴቶች ዋንጫ በመጀመሪያ ጨዋታው ዛንዚባርን የገጠመው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን 5-0 በሆነ ውጤት አሸንፏል። በምድብ ሁለት…
አሠልጣኝ ፍሬው ኃይለገብርኤል ወደ ዩጋንዳ ጉዞ ጀምረዋል
ለሴቶች የሴካፋ ዋንጫ ተሳትፎ ትናንት ከቡድኑ ጋር ያልተጓዙት አሠልጣኝ ፍሬው ኃይለገብርኤል ወደ ዩጋንዳ ጉዞ ጀምረዋል። ዛሬ…
አሠልጣኝ ፍሬው ኃይለገብርኤል ዩጋንዳ አይገኙም
በሴካፋ ውድድር ላይ የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድንን የሚመሩት አሠልጣኝ ፍሬው በአሁኑ ሰዓት ከስብስቡ ጋር እንደማይገኙ ሶከር…
“በጣም ጥሩ ውጤት እንደሚመጣ ላረጋግጥ እወዳለሁ” አሰልጣኝ ፍሬው ኃይለገብርኤል
የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ የሴካፋ ውድድር የተመለከተ መግለጫ ሰጥተዋል። የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ከግንቦት…
ሉሲዎቹ የመጀመርያ ልምምዳቸውን አድርገዋል
በዩጋንዳ አስተናጋጅነት በሚከናወነው የሴካፋ ሴቶች ዋንጫ ላይ ተሳታፊ የሆኑት ሉሲዎቹ የመጀመርያ ልምምዳቸውን ሰርተዋል። አሰልጣኝ ፍሬው ኃይለ…
የሉሲዎቹ ዋና አሰልጣኝ ተጫዋቾችን ጠርተዋል
በዩጋንዳ ለሚደረገው የሴካፋ ሴቶች ዋንጫ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለ23 ተጫዋቾችን ጥሪ አድርሷል፡፡ በዩጋንዳ ከግንቦት 24 ጀምሮ…
የሴካፋ ሴቶች ዋንጫ ተራዘመ
በዩጋንዳ አስተናጋጅነት የሚዘጋጀው የሴካፋ ሴቶች ዋንጫ የቀን ማሻሻያ ተደርጎበታል፡፡ ሉሲዎቹን ተሳታፊ የሚያደርገው የዘንድሮው የሴካፋ የሴቶች ዋንጫ…