“ይህ ለእኔ ትልቅ ታሪክ ነው” – የሴካፋዋ ኮከብ ብርቄ አማረ

የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች የሴካፋ ውድድር ኮከብ ተጫዋች በመሆን የተመረጠችው ብርቄ አማረ ኮከብ መባሏ የፈጠረባትን ስሜት…

ለ20 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን የአቀባበል እና ዕውቅና መርሐ ግብር ተካሂዷል

“ጠንካራ መሆናችሁን ስላስመሰከራችሁ እንኳን ደስ አላችሁ” አቶ ቀጀላ መርዳሳ “የሀገር ፍቅር ስሜታቸው ከፍተኛ ነው፤ ከእግር ኳስ…

“ትልቅ ድል ነው እንደ ሀገርም ፣ እንደ አሰልጣኝም” አሰልጣኝ ፍሬው ኃይለገብርኤል

የሴካፋ ከ20 ዓመት በታች ውድድር ቻምፒዮን በመሆን የተመለሰው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ፍሬው ኃይለገብርኤል ስለ ውድድሩ…

ለ82 ደቂቃዎች በጎዶሎ የተጫዋች ቁጥር የተጫወተችው ኢትዮጵያ የሴካፋ ቻምፒዮን ሆናለች

በጎዶሎ የተጫዋቾች ቁጥር ለረጅም ደቂቃዎች የተጫወተችው እና የመጀመሪያውን አጋማሽ ሁለት ለባዶ ስትመራ የነበረው ኢትዮጵያ ዩጋንዳን በመርታት…

ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን አሰላለፍ ታውቋል

በዩጋንዳ አስተናጋጅነት ሲካሄድ የቆየው የሴካፋ ከ20 ዓመት በታች ውድድር ዛሬ ፍፃሜውን ሲያገኝ ዩጋንዳን የምትገጥመው ኢትዮጵያ የምትጠቀምበት…

የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ዛሬ ለቻምፒዮንነት ይፋለማል

👉🏼 ”ከተጫወትናቸው አራት ጨዋታዎች ውስጥ ሁለቱ በቀትር ላይ መሆኑ ጫና ነበረው” 👉🏼 ” ከጨዋታው ከኛ ማሸነፍን…

ሉሲዎቹ በአቋም መፈተሻ ጨዋታ አሸንፈዋል

የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ለአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ ይረዳው ዘንድ ከኢትዮጵያ 15 ዓመት በታች ወንዶች ብሔራዊ…

ሉሲዎቹ ልምምዳቸውን አጠናክረው ቀጥለዋል

በአሠልጣኝ ብርሃኑ ግዛው የሚመራው የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ከዩጋንዳ ጋር ላለበት የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ ልምምዱን…

ኮስታሪካ 2022 | ኢትዮጵያ ሩዋንዳን በሰፊ ጎል አሸንፋለች

ኪጋሊ ላይ ለዓለም ዋንጫ አንደኛ ዙር ማጣሪያ ሩዋንዳን የገጠመው የኢትዮጵያ የሴቶች ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን…

የሴቶች ብሔራዊ ቡድን አሰላለፍ ታውቋል

የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን ከሩዋንዳ ጋር ለሚያደርገው ጨዋታ የሚጠቀምበት አሰላለፍ ይፋ ሆኗል። በአሰልጣኝ…