ቶኪዮ በ2020 ለምታስተናግደው የኦሊምፒክ ውድድር ለማለፍ የመጀመርያ ማጣሪያ ጨዋታቸውን ትላንት በአዲስ አበባ ስታድየም ከዩጋንዳ ጋር አድርገው…
የሴቶች ብሔራዊ ቡድኖች
አስተያየቶች| ኢትዮጵያ 3-2 ዩጋንዳ
በቶኪዮ 2020 ኦሊምፒክ ቅድመ ማጣሪያ የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን በአዲስ አበባ ስታድየም የዮጋንዳ አቻውን አስተናግዶ 3-2…
ሪፖርት | የኢትዮጵያ ሴቶች ኦሊምፒክ ቡድን ዩጋንዳን 3-2 አሸንፏል
ቶኪዮ በ2020 ለምታስተናግደው የኦሎምፒክ ውድድር ለማለፍ የማጣሪያ ጨዋታዎችን ማድረግ የጀመረው የኢትዮጵያ ሴቶች ኦሊምፒክ ብሔራዊ ቡድን ዛሬ…
ኦሊምፒክ ሴቶች እግርኳስ ማጣርያ | ኢትዮጵያ ከ ዩጋንዳ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
ረቡዕ መጋቢት 25 ቀን 2011 FT ኢትዮጵያ🇪🇹 3-2 🇺🇬ዩጋንዳ 13′ ናሙኪሳ አይሻ (በራስ ላይ) 76′ ሎዛ…
Continue Readingየኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን የመጀመርያ ተሰላፊዎች ታውቀዋል
ዛሬ 10:00 ከዩጋንዳ ጋር የኦሊምፒክ ማጣሪያ የመጀመርያ ጨዋታውን የሚያርገው የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን የመጀመርያ ተሰላፊዎች ታውቀዋል።…
የዩጋንዳ ብሔራዊ ቡድን ልምምድ ሳይሰራ ቀረ
የኦሊምፒክ ማጣሪያ የመጀመርያ ጨዋታውን ከኢትዮጵያ ጋር ለማድረግ ሌሊት አዲስ አበባ የገቡት የዩጋንዳ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ከነገው…
የሴቶች ኦሊምፒክ ቡድን ከነገው ጨዋታ በፊት የመጨረሻ ልምምዱን ሰርቷል
የኢትዮጵያ ሴቶች ኦሊምፒክ ብሔራዊ ቡድን ከዩጋንዳ ጋር ነገ በአዲስ አበባ ስታዲየም 10:00 ከመጫወቱ አስቀድሞ ዛሬ ጠዋት…
በሴቶች ብሔራዊ ቡድን እና ወደ ሀገር ውስጥ በገባው አዲስ መሳርያ ዙርያ መግለጫ ተሰጠ
የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን በ2020 በቶኪዮ ለሚካሄደው የኦሊምፒክ ውድድር ይረዳው ዘንድ ለተጫዋቾች ጥሪ በማድረግ ላለፉት ቀናት…
ሉሲዎቹ በሞገስ ታደሰ ቤት በመገኘት ድጋፍ አድርገዋል
የፊታችን ረቡዕ በኦሊምፒክ ማጣሪያ ከዩጋንዳ ጋር በአዲስ አበባ ስታዲየም ጨዋታቸውን የሚያደርጉት የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን የቡድን…
የሴቶች ኦሊምፒክ ቡድን የመጀመርያ ምዕራፍ ዝግጅቱን አጠናቀቀ
በአሰልጣኝ ሠላም ዘራይ የሚመራው የኢትዮጵያ ሴቶች ኦሊምፒክ ብሔራዊ ቡድን የመጀመርያ ምዕራፍ ዝግጅቱን በማጠናቀቅ አራት ተጫዋቾችን ቅነሳ…