ከፊቱ የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ለሚጠብቀው የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን የመጀመሪያ የተጫዋቾች ጥሪ ተደርጓል።…
የሴቶች ዘ ብሔራዊ ቡድኖች

አሰልጣኝ ፍሬው ኃይለገብርኤል ጥሪ አድርገዋል
ለኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ዝግጅት ለ31 ተጫዋቾች ጥሪ ተደረጓል። ኮሎምቢያ ላይ ለሚከናወነው የሴቶች…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ 1-1 ናይጄርያ
“በእኛ ልጆች ዘንድ እነሱን አግዝፎ የማየት ነገሩ ጫና ፈጥሮብናል” አሰልጣኝ ፍሬው ኃይለገብርኤል “በመልሱ ጨዋታ የሚገባንን ውጤት…

ሪፖርት | ሉሲዎቹ በሜዳቸው ነጥብ ተጋርተዋል
በ2024 የኦሊምፒክ ሴቶች እግርኳስ ሁለተኛ ዙር ማጣርያ የመጀመርያ ጨዋታ አበበ ቢቂላ ስታዲየም ላይ ናይጄሪያን የገጠመው የኢትዮጵያ…

የሉሲዎቹ አለቃ ከወሳኙ ጨዋታ አስቀድሞ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል
👉 “እርግጠኛ ሆኜ የምናገረው ጥሩ ውጤት ይዘን እንደምንወጣ ነው” 👉 “እኔ ሁልጊዜ በተጫዋቾቼ ላይ ትልቅ እምነት…

የሉሲዎቹን እና የጭልፊቶቹን ጨዋታ የሚመሩት ዳኞች ታውቀዋል
በ2024 በፓሪስ ለሚደረገው የሴቶች ኦሊምፒክ እግርኳስ ውድድር ለማለፍ በነገው ዕለት በአበበ ቢቂላ ስታዲየም የሚደረገውን የመጀመሪያ ጨዋታ…

ከ20 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ዝግጅት አስመልክቶ ጋዜጣዊ መግለጫ ተሰጥቷል
👉 “መደበቂያ እንዲሆን አንፈልግም” 👉 “ሁልጊዜ ራሴን ፣ ሙያየን ፣ ተጫዋቾቼን እና ሀገሬን አስከብሬ ነው የምሄደው”…

አሰልጣኝ ፍሬው ኃይለገብርኤል አስተያየታቸውን ሰጥተዋል
👉 “የተጠበቀው ነገር ባለመሆኑ የደገፈንን ሕዝብ ትልቅ ይቅርታ እንጠይቃለን” 👉 “ከባለፈው ስህተታችን አለመማራችን ዋጋ አስከፍሎናል” 👉…

ሉሲዎቹ ከ 2024 የሴቶች የአፍሪካ ዋንጫ ውጪ ሆነዋል
በአበበ ቢቂላ ስታዲየም የደርሶ መልስ ጨዋታቸውን ያደረጉት ሉሲዎቹ በመለያ ምቶች በብሩንዲ አቻቸው ተሸንፈው ወደ ቀጣዩ ዙር…