የኢትዮጵያ ሴቶች ኦሊምፒክ ብሔራዊ ቡድን የቻድ አቻውን በድምር ውጤት 10ለ0 ከረታ በኋላ የቡድኑ አሠልጣኝ ፍሬው ኃይለገብርኤል…
የሴቶች ዘ ብሔራዊ ቡድኖች
የሉሲዎቹ የአቋም መፈተሻ ጨዋታ ተሰርዟል
የኦሊምፒክ ማጣሪያ ጨዋታ የሚጠብቀው የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ከሲሸልስ ጋር ሊያደርግ የነበረው የአቋም መፈተሻ ጨዋታ እንደማይከናወን…
ሉሲዎቹ የአቋም መፈተሻ ጨዋታ ያደርጋሉ
የኦሊምፒክ ማጣሪያ ጨዋታ የሚጠብቀው የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን የአቋም መፈተሻ ጨዋታ ያደርጋል። በፓሪስ አዘጋጅነት ለሚስተናገደው የ2024…
ለሉሲዎቹ የተጫዋቾች ጥሪ ተላልፏል
ለ2024 የኦሊምፒክ ጨዋታዎች ለማለፍ የመጀመሪያ ዙር የማጣሪያ መርሐ-ግብር ያለባቸው የሉሲዎቹ አሠልጣኝ ፍሬው ለ34 ተጫዋቾች ጥሪ አቅርበዋል።…
ኢትዮጵያ የኦሊምፒክ ማጣሪያ ተጋጣሚያዋን አውቃለች
የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን የኦሊምፒክ ማጣሪያ ጨዋታውን ከማን ጋር እና መቼ እንደሚያደርግ ተለይቷል። የ2024 ኦሊምፒክ ጨዋታዎች…
የሴቶች ፕሪምየር ሊግ | የዕለቱ ሦስት ጨዋታዎች በመሸናነፍ ተጠናቀዋል
የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የሦስተኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች ዛሬ ተደርገው ሲጠናቀቁ መቻል ፣ ይርጋጨፌ ቡና…
ሉሲዎቹ የሴካፋን ውድድፍ በሦስተኝነት አጠናቀዋል
በሴቶች የሴካፋ ዋንጫ ኢትዮጵያ ታንዛኒያን 2ለ1 በመርታት የነሀስ ሜዳሊያ ተሸላሚ ሆናለች፡፡ የሉሲዎቹ አሠልጣኝ ፍሬው ኃይለገብርኤል በ4-3-3…
ሉሲዎቹ በሴካፋ ውድድር ወደ ፍፃሜ ሳያልፉ ቀርተዋል
መቶ ሀያ ደቂቃዎችን የፈጀው የሴካፋ ሴቶች ዋንጫ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ ዩጋንዳን አሸናፊ በማድረግ ተጠናቋል። ለፍፃሜ የሚያልፈውን…
ሉሲዎቹ ግማሽ ፍፃሜውን ተቀላቅለዋል
በሴካፋ ውድድር ላይ እየተሳተፈ የሚገኘው የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን የምድቡ ሁለተኛ ሆኖ ወደ ግማሽ ፍፃሜው አልፏል።…
ኢትዮጵያ ከታንዛኒያ ጋር ነጥብ ተጋርታለች
በሴካፋ ሴቶች ዋንጫ ሁለተኛ የምድብ ጨዋታቸውን ያደረጉት ኢትዮጵያ እና ታንዛኒያ 2-2 በሆነ ውጤት ተለያይተዋል፡፡ ሉሲዎቹ ዛንዚባርን…