“ዕድል ከእኛ ጋር ስላልሆነ ልንሸነፍ ችለናል” አሰልጣኝ እንዳልካቸው ጫካ
የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን በናይጄሪያ 1-0 ከተሸነፈበት ጨዋታ በኋላ የቡድኑ ዋና አሰልጣኝ አስተያየት ሰጥተዋል። ወደ ዓለም ዋንጫ ለማለፍ የመጨረሻ የማጣሪያ መርሐ-ግብር የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን የመጀመሪያ ጨዋታውን ከናይጄሪያ ጋር በአበበ ቢቂላ ስታዲየም አድርጎ 1-0 ከተሸነፈ በኋላ የቡድኑ አሰልጣኝ እንዳልካቸው ጫካ ይህንን ብለዋል። ስለሽንፈቱ “የእኛ ቡድን ደካማRead More →