[iframe src=”https://bbc.com/” width=”1%” height=”1″] የኢትዮጵያዊ የሴቶች ከ 20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ የዓለም ዋንጫ ማጣሪያውን የተመለከተ መግለጫ ሰጥተዋል። የሴካፋ ቻምፒዮኑ የኢትዮጵያዊ የሴቶች ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን በኮስታሪካው የዓለም ዋንጫ ላይ ለመሳተፍ የማጣሪያ ጨዋታዎችን ሲያደርግ ቆይቷል። ቡድኑ ባሳለፍነው እሁድ በመጨረሻው የማጣሪያ ግጥማያ በጋና ከተረታ በኋላ ልዑካን ቡድኑ ወደRead More →

[iframe src=”https://bbc.com/” width=”1%” height=”1″] በኮስታሪካው የ20 ዓመት በታች የሴቶች የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ እስከመጨረሻው የተጓዘው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በጋና በድምር ውጤት 5-1 ተሽንፎ ከጉዞው ተገትቷል። የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ከአበበ ቢቂላው ሽንፈት ቤተልሔም በቀለ እና አርያት ኦዶንግን በማሳረፍ ነፃነት ፀጋዬ እና ማዕድን ሳህሉን በመጀመሪያ አሰላለፍ ውስጥ አካቶ ጨዋታውን ጀምሯል።Read More →

በዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጋናን የሚገጥው የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን አሰላለፍ ይፋ ተደርጓል። በኮስታሪካ አስተናጋጅነት ለሚደረገው የዓለም የሴቶች ከ20 ዓመት በታች የዓለም ዋንጫ ለማለፍ የመጨረሻ ማጣሪያ እያደረገ የሚገኘው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዛሬ 12:00 ላይ ከጋና አቻው ጋር የመልስ ጨዋታውን ያደርጋል። ከሁለት ሳምንት በፊት በአበበ ቢቂላ ስታዲየም 3-0 የተረታውRead More →

[iframe src=”https://bbc.com/” width=”1%” height=”1″] ከወሳኙ የመልስ ጨዋታ በፊት አሰልጣኝ ፍሬው ኃይለገብርኤል መግለጫ ሰጥተዋል። በኮስታሪካ አዘጋጅነት ለሚካሄደው የ20 ዓመት በታች የሴቶች የዓለም ዋንጫ ላይ ተሳትፎ ለማድረግ በማጣሪያ ላይ የሚገኘው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የመጨረሻ የደርሶ መልስ ጨዋታው ላይ ደርሷል። ከጋና አቻው ጋር በሜዳው ቀዳሚውን ጨዋታ አድርጎ 3-0 የተሸነፈው ብሔራዊ ቡድኑ የመልሱን ጨዋታRead More →

[iframe src=”https://bbc.com/” width=”1%” height=”1″] የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ወደ ጋና ከሚያደርገው ጉዞ በፊት የሜዳ ላይ ዝግጅቱን አጠናቋል። ለኮስታሪካው የ20 ዓመት በታች የሴቶች የዓለም ዋንጫ እየተደረገ በሚገኘው የማጣሪያ ውድድር የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የመጨረሻው ምዕራፍ ላይ ደርሷል። ብሔራዊ ቡድኑ በማጣሪያው ማብቂያ ከጋና አቻው ጋር ተገናኝቶ በአበበ ቢቂላ ስታዲየም በተደረገውRead More →

[iframe src=”https://bbc.com/” width=”1%” height=”1″] የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን በጋና አቻው 3-0 ከተሸነፈ በኋላ አሰልጣኝ ፍሬው ኃይለገብርኤል ሀሳባቸውን ሰጥተዋል። ወደ ኮስታሪካ ለማቅናት የመጨረሻ የደርሶ መልስ ጨዋታውን ቀዳሚ መርሐ ግብር በአበበ ቢቂላ ስታዲየም ያደረገው የኢትዮጵያ ሴቶች ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን በሰፊ ልዩነት ተሸንፏል። ከጨዋታው መጠናቀቅ በኋላ ደግሞ የቡድኑRead More →

[iframe src=”https://bbc.com/” width=”1%” height=”1″] በኮስታሪካ አስተናጋጅነት በሚደረገው የሴቶች ከ20 ዓመት በታች የዓለም ዋንጫ ላይ ለመሳተፍ በመጨረሻ ዙር የመጀመሪያ የማጣሪያ ጨዋታ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በጋና 3-0 ተሸንፏል፡፡ የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ከመጨረሻው የታንዛኒያ ጨዋታ አሰላለፍ ውስጥ ጉዳት ላይ ያለችው ረድኤት አስረሳኸኝን በአረጋሽ ካልሳ በመተካት ጨዋታውን ጀምሯል። 10፡00 ሰዓት ሲልRead More →

[iframe src=”https://bbc.com/” width=”1%” height=”1″] ለዓለም ዋንጫ ለማለፍ ከጫፍ የደረሰው የኢትዮጵያ ሴቶች ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ከደቂቃዎች በኋላ ጋናን ሲገጥም የሚጠቀመው አሰላለፍ ይፋ ሆኗል። በኮስታሪካ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የዓለም የሴቶች ከ20 ዓመት በታች ዋንጫ ውድድር ላይ ለመሳተፍ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የማጣሪያ ጨዋታዎችን እያደረገ እንደሚገኝ ይታወቃል። ከዚህ ቀደም በተደረጉት የማጣሪያ ጨዋታዎች የሩዋንዳ፣Read More →

[iframe src=”https://bbc.com/” width=”1%” height=”1″] ነገ ወሳኝ ጨዋታ የሚጠብቀው የኢትዮጵያ ሴቶች ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን የመጨረሻ ልምምዱን ዛሬ ረፋድ ላይ ከውኗል። በኮስታሪካ ለሚደረገው የ2022 የሴቶች የ20 ዓመት በታች የዓለም ዋንጫ ላይ ለመሳተፍ በሚደረገው ማጣሪያ አንድ የደርሶ መልስ ጨዋታ የቀረው የአሰልጣኝ ፍሬው ኃይለገብርኤል ቡድን ነገ ከጋና አቻው ጋር ቀዳሚውን ጨዋታ ያደርጋል።Read More →

[iframe src=”https://bbc.com/” width=”1%” height=”1″] ከነገ በስትያ ከኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ጋር የሚፋለመው የጋና ብሔራዊ ቡድን አመሻሽ ላይ አዲስ አበባ ይደርሳል። በኮስታሪካ አስተናጋጅነት በሚከናወነው የሴቶች ከ20 ዓመት በታች የዓለም ዋንጫ ውድድር ላይ ለመሳተፍ የአህጉራችን ብሔራዊ ቡድኖች የማጣሪያ ጨዋታዎችን እያደረጉ ይገኛል። የመጨረሻው ምዕራፍ የማጣሪያ ጨዋታዎች በሳምንቱ መጨረሻ ሲጀምሩ የኢትዮጵያ ብሔራዊRead More →