በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌድሬሽን አዘጋጅነት የሚከወነው የዘንድሮ ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ ውድድር የሚጀመርበት ቀን ይፋ ሆኗል፡፡ በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌድሬሸን ስር ከሚደረጉ ውድድሮች መካከል አንዱ የሆነው ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ የ2015 የውድድር ዘመን መቼ እንደሚደረግ ፌድሬሽኑ ይፋ አድርጓል፡፡ የተጫዋቾች የኤም ራ አይ ምርመራ እስከ ህዳር 22 ድረስ ተጠናቆRead More →

ያጋሩ

የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች አሠልጣኝ የሆኑት እድሉ ደረጄ ከፊታቸው ላለባቸው የሴካፋ ውድድር ለ48 ተጫዋቾች ጥሪ አድርገዋል። ግብፅ በምታስተናግደው የ2023 ከ20 ዓመት በታች የአፍሪካ ዋንጫ ውድድር ላይ ተሳታፊ የሚሆነውን የሴካፋ ዞን ተወካይ ለመለየት እንደ ማጣሪያ የሚያገለግለው የቀጠናው ውድድር በሱዳን አስተናጋጅነት ከጥቅምት 12 እስከ 23 እንደሚደረግ ይታወቃል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንም በምድብ 2Read More →

ያጋሩ

በሱዳን አስተናጋጅነት የሚደረገው የሴካፋ ከ20 ዓመት በታች ዋንጫ ውድድር ላይ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን የሚመሩ አሰልጣኞች ታውቀዋል፡፡ በሱዳን አስተናጋጅነት የሚደረገው የሴካፋ ከ20 ዓመት በታች ዋንጫ ውድድር በሰባት ሀገራት መካከል ከጥቅምት 12 – 23 ድረስ ይከናወናል፡፡ በዚህ ውድድር ላይ የሚካፈለው የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድንን የሚመሩ ዋና እና ረዳት አሠልጣኞች መሾማቸውንምRead More →

ያጋሩ

በሀዋሳ ከተማ ሲካሄድ የሰነበተው ከ17 ዓመት በታች ሻምፒዮና በክለቦች ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን በክልሎች ኦሮሚያን አሸናፊ በማድረግ በዛሬው ዕለት ፍፃሜውን አግኝቷል። በኢትዮጵያ እግርኳስ ፌድሬሽን አወዳዳሪነት በሲዳማ ክልል ሀዋሳ ከተማ አዘጋጅነት ከነሀሴ 1 ጀምሮ ሲደረግ የነበረው የ2014 የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች የክለቦች እና ክልሎች ሻምፒዮና ሁለት የፍፃሜ ጨዋታዎች ተስተናግደውበታል። በመዝጊያ ሥነ ስርአቱRead More →

ያጋሩ

በሀዋሳ ከተማ እየተደረገ በሚገኘው የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች የክለቦች እና ክልሎች ሻምፒዮና ውድድር ላይ ወደ ፍፃሜ ያለፉ ክለቦች እና ክልሎች ተለይተው ታውቀዋል። በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌድሬሽን አዘጋጅነት በሀዋሳ ከተማ ከነሀሴ 1 ጀምሮ እየተደረገ የሰነበተው የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች የክለቦች እና ክልሎች ሻምፒዮና ወደ ፍፃሜው የተሸጋገሩ ክለቦች እና ክልሎችን ለይቶ አሳውቋል፡፡Read More →

ያጋሩ

ለአስራ አምስት ቀናት በአርባምንጭ ከተማ አስተናጋጅነት ሲካሄድ የቆየው ከ15 ዓመት በታች የፓይለት ፕሮጀክት የምዘና ውድድር ተጠናቋል። ለመጀመርያ ጊዜ በኢትዮጵያ እግርኳስ አስተናጋጅነት በሴቶች ዘጠኝ በወንዶች አስራ ሰባት ቡድኖችን አሳትፎ ሲካሄድ የቆየው ከአስራ አምስት ዓመት በታች የታዳጊዎች ፓይለት ፕሮጀክት የምዘና ውድድር በአስተናጋጇ ከተማ አርባምንጭ በርከት ያሉ ተመልካቾች በታደሙበት በደማቅ ሁኔታ ተጠናቋል። ዛሬRead More →

ያጋሩ

በሀዋሳ ከተማ አዘጋጅነት ከነገ ነሀሴ 1 ጀምሮ ለሚደረገው ከ17 ዓመት በታች የክለቦች እና የክልሎች ሻምፒዮና የዕጣ ማውጣት መርሀ – ግብር በዛሬው ዕለት ተከናውኗል፡፡ ከዚህ ቀደም ዓመቱን ሙሉ የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ በሚል መጠሪያ ይደረግ የነበረው ውድድር ካለፈው ዓመት ጀምሮ አብዛኛዎቹ ተወዳዳሪዎች ተማሪ ከመሆናቸው አንፃር በክረምት ትምህርት በሚዘጋበት ወቅትRead More →

ያጋሩ

የ2014 ከ17 ዓመት በታች እና ከ15 ዓመት በታች የፓይለት ፕሮጀክት ውድድሮች የሚደረጉበት ከተማ እና ቀን ታውቋል፡፡ በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌድሬሽን አዘጋጅነት ከዚህ ቀደም ከ17 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ በሚል ስያሜ ሲደረግ የነበረው ውድድር አብዛኛዎቹ ተወዳዳሪ ክለቦች ውስጥ የሚገኙ ተጫዋቾች ተማሪዎች በመሆናቸው ከተጠናቀቀው የ2013 የውድድር ዘመን ጀምሮ የስያሜ ለውጥ በማድረግ በክረምትRead More →

ያጋሩ

ዛሬ አዳማ ላይ በተደረጉ የ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ ማጠቃለያ ጨዋታዎች አርባምንጭ ከተማ የደረጃ ወላይታ ድቻ ደግሞ የፍፄሜ ጨዋታዎችን አሸንፈዋል። አርባምንጭ ከተማ ኢትዮጵያ ቡናን በመርታት 3ኛ ደረጃን አሳክቷል ረፋድ 03:00 ላይ በአዳማ አበበ ቢቂላ ስታድየም በተደረገው የደረጃ ጨዋታ የምድብ ሀ ሁለተኛው አርባምንጭ ከተማ እና የምድብ ለ ሁለተኛው ኢትዮጵያ ቡና ተገናኝተዋል።Read More →

ያጋሩ

ሊጠናቀቅ አንድ ሳምንት የቀረው የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ዛሬ በአሰላ እና በባቱ ከተማ መካሄዳቸውን ቀጥለው የተለያዩ ውጤቶች ተመዝግበዋል። በአሰላ ከተማ መካሄድ የነበረበት የኢትዮጵያ መድን እና የወላይታ ቱሳ ጨዋታ ወላይታ ቱሳ በፋይናስ ችግር ምክንያት ውድድሩን በማቋረጡ ኢትዮጵያ መድን ሦስት ነጥብ እና ሦስት ንፁሁ ጎል ማግኘት ችሏል። በመቀጠል የተደረገውRead More →

ያጋሩ