የወጣቶች እግርኳስ

የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን እየሰሩ የሚገኙት ሀዋሳ ከተማዎች አምስት ወጣቶችን ወደ ዋናው ቡድን ሲያሳድጉ የወጣት ተጫዋቻቸውን ውልም አራዝመዋል፡፡ በኢትዮጵያ እግር ኳስ ውስጥ ታዳጊ ወጣቶችን በማብቃቱ ረገድ ሊጠቀሱ ከሚችሉ ውስን ክለቦች መካከል አንዱ የሆነው ሀዋሳ አምስት ወጣቶችን በአሰልጣኝ እስራኤል ጊነሞ ከሚመራው ከ20 ዓመት በታች የሀዋሳ ቡድን ያሳደገ ሲሆን ብሩክ ዓለማየሁ (አማካይ)፣ አስችሎምዝርዝር

በባቱ ከተማ አስተናጋጅነት ሲካሄድ የቆየው ከየኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ውድድር በታሪክ ለመጀመርያ ጊዜ ተሳትፎ ያደረገው አርባምንጭ ከተማ አሸናፊ ሆኗል። ለመጀመርያ ጊዜ በኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን አዘጋጅነት በአስራ ስድስት የከተማ እና የክልል ቡድኖች መካከል ከነሐሴ 16 ጀምሮ በባቱ ከተማ ሲካሄድ የቀ ዛሬ በደማቅ ሁኔታ ፍፃኔውን አግኝቷል። ሦስት ሰዓት በጀመረው የኢትዮጵያ ቡና እናዝርዝር

በኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን አዘጋጅነት የሚካሄደው ከ17 ዓመት በታች ውድድር ዛሬ በሁለት ጨዋታ ሲጀምር አዳማ ከተማ እና አዲስ አበባ ከተማ አሸንፈዋል። ለመጀመርያ ጊዜ በአራት ምድብ ተከፍሎ በአስራ ስድስት ቡድኖች መካከል ከነሐሴ 16 እስከ ጳጉሜን 3 ቀን በባቱ ከተማ የሚካሄደው የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች የፕሪሚየር ሊግ እና የክልል ክለቦች የሚሳተፉበት ውድድር ዛሬዝርዝር

የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ሻምፒዮና ውድድር የተሳታፊ ቡድኖች ቁጥር ዝቅ ብሎ እሁድ በባቱ ከተማ መካሄድ ይጀምራል። በኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን አዘጋጅነት ለመጀመርያ ጊዜ የከተማ አስተዳደር እና የክልል ከተሞች እንዲሁም የፕሪሚየር ሊግ ቡድኖች በጋራ የሚሳተፉበት ከ17 ዓመት በታች ውድድር እሁድ በይፋ በባቱ ከተማ የሚጀመር ይሆናል። ከሳምንት በፊት በጁፒተር ሆቴል በተካሄደ የዕጣ ማውጣትዝርዝር

በዝውውር ገበያው በርካታ ተጫዋቾችን ያስፈረመው ሲዳማ ቡና ስድስት ወጣት ተጫዋቾችን ከ20 ዓመት በታች ቡድኑ አሳድጓል፡፡ ለ2014 የኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን ለመጀመር ካሰበበት ነሀሴ 6 በተለያዩ ምክንያቶች በአራት ቀናቶች ገፍቶ በዛሬው ዕለት ሰኞ ነሐሴ 10 ልምምድ የጀመረው ሲዳማ ቡና በክረምቱ የዝውውር መስኮት በርከት ያሉ አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ክለቡዝርዝር

የፕሪምየር ሊግ እና የክልል ቡድኖችን ባሳተፈ መልኩ ለመጀመርያ ጊዜ የሚዘጋጀው ከ17 ዓመት በታች ውድድርን አስመልክቶ በጁፒተር ሆቴል የተካሄደው የዛሬ ስብሰባ ውሎ… ከ17 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ ከዚህ ቀደም ከ2005 – 2010 ድረስ በኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን አወዳዳሪነት ሲካሄድ ቆይቶ በተለያዩ ምክንያቶች ለሦስት ዓመት ውድድሩ ተቋርጦ መቆየቱ ይታወቃል። ዳግም ይህን ውድድር በተለየዝርዝር

በኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን አዘጋጅነት በባቱ ከተማ ከነሐሴ 15 እስከ ጳጉሜ 3 ድረስ የሚካሄደው ከ17 ዓመት በታች ውድድር የዕጣ ማውጣት ሥነ ስርዓት ተካሂዷል። በአስር የፕሪምየር ሊግ ክለቦች እና ሁለት የከተማ አስተዳደሮች እና በስምንት ክልል በጥቅሉ 20 ቡድኖች የሚካፈሉበት የምድብ ድልድሉ ይሄን ይመስላል። በምድብ ሀ አዳማ ከተማ ኦሮምያ ክልል አዲስ አበበ ከተማዝርዝር

ክለቦች እና ክልሎችን በማጣመር ዘንድሮ ለመጀመሪያ ጊዜ የሚደረገው የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ሻምፒዮና በነሐሴ ወር አጋማሽ በሁለት ከተሞች ይደረጋል፡፡ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ላለፉት ሦስት ዓመታት ሳያካሂድ የቆየው የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ ዘንድሮ ከክለቦች ባሻገር ክልሎች ተካፋይ በማድረግ የ2013 የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ሻምፒዮና በሚል በሁለት ከተሞች እንዲደረግዝርዝር

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ከእስራኤል ጋር ባደረገው መልካም ግንኙነት በቅርቡ ወደ ሀገሪቱ ተጉዞ የወዳጅነት ጨዋታ አድርጎ ለተመለሰው የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን እንዲሁም የኢትዮጵያ እና የእስራኤል ግንኙነት በተመለከተ ዛሬ ከሰዓት በኢትዮጵያ የእስራኤል አምባሳደር ግብዣን አድርገዋል፡፡ በተጠናቀቀው ወር ላይ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ከእስራኤል አቻው ጋር በትምህርት፣ ስልጠና፣ ስፖርት ማኔጅመንት፣ የወዳጅነት ጨዋታዎችንዝርዝር

የኢትዮጵያ እና እስራኤል ከ17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድኖች ሁለተኛ የአቋም መፈተሻ ጨዋታ ዛሬ ተደርጎ በአቻ ውጤት ተጠናቋል። በኢትዮጵያ እና እስራኤል እግርኳስ ፌዴሬሽኖች እግርኳሳዊ ግንኙነት የተገኘው ሁለት የ17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን የአቋም መለኪያ ጨዋታ ማክሰኞ እና ዛሬ ተደርጓል። ማክሰኞ አመሻሽ በተደረገው ጨዋታ ላይ ቡድኖቹ ያለ ጎል ነጥብ ተጋርተው መውጣታቸው ሲታወስዝርዝር