የግል አስተያየት | የታዳጊዎች ውድድር ፋይዳ

በታዳጊዎች ሥልጠና ሒደት የረጅም ጊዜ እድገት ውስጥ በጣም አስፈላጊ ከሆኑ ጉዳዮች መካከል አንደኛው የውድድር ጨዋታዎች ናቸው፡፡ ታዳጊ ተጫዋቾች በውድድር ጨዋታዎች የሚያገኙት ልምድ ለቀጣይ እድገታቸው ከፍተኛ...

አስተያየት | የታዳጊና ወጣት ቡድኖቻችን የስልጠና ስርዓት

በየትኛውም ሀገር በእግርኳስ እድገት ለማምጣትና በየደረጃው ጠንካራ ብሔራዊ ቡድኖችን ለመገንባት በየሃገራቱ የሚገኙ ክለቦች የሚያበረክቱት አስተዋፅኦ የላቀ ነው፡፡ ሐሳቡን በቀላል አገላለፅ ለማስቀመጥ “ ያለ ጠንካራ ክለቦች...

አቶ ኢሳይያስ ጂራ በቻይና አፍሪካ ታዳጊዎች ውድድር አምባሳደር ሆነው ተመረጡ

(ሙሉ መረጃው የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ነው) የቻይና አፍሪካ ታዳጊዎች ውድድር መስራች ሚስተር ሰኒ ለኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በላኩት ደብዳቤ በቻይና አፍሪካ የታዳጊዎች ውድድር በአፍሪካ ደረጃ...

‘ ሰሜናዊት ኮከብ ‘ የእግር ኳስ ማሰልጠኛ በቅርቡ ስራ ይጀምራል

በመቐለ ሴት ታዳጊዎችን ያካተተ የእግር ኳስ ማሰልጠኛ ማዕከል በቅርቡ ሥራ ይጀምራል። ከጥቂት ዓመታት ወዲህ በተለያዩ የሃገራችን ክፍሎች በህፃናት እና ታዳጊዎች ያተኮሩ የእግር ኳስ ማሰልጠኛዎች መከፈት...

የኢትዮጵያ ከ13 ዓመት በታች ቡድን እጣ ፈንታ… 

በቅርቡ ወደ ቻይና በማምራት ጨዋታዎች አድርጎ የተመለሰው የኢትዮጵያ ከ13 ዓመት በታች ቡድን ሳይበተን እንዲቀጥል በአንድ ግለሰብ አማካኝነት ድጋፍ እየተደረገለት ሲሆን ፌዴሬሽኑ ቡድኑ እንደማይበተን ቃል ቢገባም...

የኮተቤ ተማሪዎች ለአስኮ ታዳጊ ፕሮጀክት ድጋፍ የሚውል የፉትሳል ውድድር አዘጋጁ

በኮተቤ ሜትሮፖሊታን ዩኒቨርሲቲ የስፖርት ማኔጅመንት የ2ኛ ዓመት ተማሪዎች የአስኮ የታዳጊዎች ፕሮጀክትን ለመደገፍ የፉትሳል ውድድር አዘጋጅተዋል። በስፖርት ማኔጅመንት የ2ኛ ዓመት ተማሪዎች DTTP Development team training program...

ሻሼ አካዳሚ የእግርኳስ ቁሳቁሶች ድጋፍ ተደረገለት

በሻሸመኔ ከተማ ከ70 በላይ ከ6-15 ዓመት ዕድሜ ያላቸው ታዳጊዎችን በማቀፍ በቀድሞ እውቅ ተጫዋች መስፍን አህመድ መስራችነት ለሚመራው" ሻሼ አካዳሚ" የእግርኳስ ቁሳቁስ ድጋፍ ተበረከተለት። በቅርብ ዓመት...

በክቡር ይድነቃቸው መታሰቢያ ውድድር ለፍፃሜ የደረሱ ቡድኖች ታውቀዋል

በ15 ዓመት በታች ታዳጊዎች መካከል እየተካሄደ በሚገኘው 14ኛው የክቡር ይድነቃቸው ተሰማ የመታሰቢያ ውድድር ዛሬ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታዎች ተካሂደው ኤንፓ እና አብዲ ቦሩ ለፍፃሜ የሚያበቃቸውን ድል...

ሴካፋ ከ15 ዓመት በታች| ኢትዮጵያ በታንዛንያ ስትሸነፍ ዩጋንዳ ሩዋንዳን አሸንፋለች

በኤርትራ አዘጋጅነት በመካሄድ ላይ የሚገኘው የሴካፋ ከ15 ዓመት በታች ዛሬም ሲቀጥል ኢትዮጵያ በታንዛንያ ሶስት ለአንድ ስትሸነፍ ዩጋንዳም ሩዋንዳን ሶስት ለባዶ አሸንፋለች። ዛሬ የተካሄዱት ሁለት የመጨረሻ...

ሴካፋ ከ15 ዓመት በታች| ብሩንዲ ማለፏን ስታረጋግጥ ኤርትራ እና ሶማሊያ አቻ ተለያይተዋል

በኤርትራ አዘጋጅነት እየተካሄደ የሚገኘውና ዘጠነኛ ቀኑን የያዘው የሴካፋ ከ15 ዓመት በታች ዋንጫ ዛሬም ሲቀጥል ብሩንዲ ሱዳንን አሸንፋ ማለፍዋ አረጋግጣለች። ኤርትራ እና ሶማሊያ ደግሞ አቻ ተለያይተዋል።...