ለሚ ንጉሴ የሴካፋ ከ15 ዓመት በታች ውድድር ላይ ለመዳኘት ወደ አስመራ ያመራል

በኤርትራ አስተናጋጅነት የሚከናወነው የሴካፋ ከ15 ዓመት በታች ውድድር ላይ እንዲመሩ ከተመረጡ ዳኞች መካከል ለሚ ንጉሴ ተካቷል።…

በሴካፋ ከ15 ዓመት በታች ውድድር ላይ የምድብ ድልድል ለውጥ ተደረገ

በታሪክ ለመጀመርያ ጊዜ በኤርትራ አዘጋጅነት የሚካሄደው የሴካፋ ዋንጫ ነገ በቺቾሮ ስታዲየም ሲጀመር በጅቡቲ መቅረት ምክንያት አዲስ…

ለኢትዮጵያ ከ15 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን የተጫዋቾች ምልመላ ተጀመረ

በኤርትራ አዘጋጅነት በታሪክ ለመጀመርያ ጊዜ በሚዘጋጀው የሴካፋ ከ15 ዓመት በታች ውድድር ላይ የምትሳተፈው ኢትዮጵያ የተጫዋቾች መረጣ…

ኢትዮጵያ ለ15 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ሾመች

በኤርትራ አዘጋጅነት በታሪክ ለመጀመርያ ጊዜ በሚካሄደው የሴካፋ ከ15 ዓመት በታች ውድድር ላይ የምትሳተፈው ኢትዮጵያ ዋና አሰልጣኝ…

ከማል አካዳሚ ሁለተኛውን ማሰልጠኛ በወራቤ ከፍቷል

በቀድሞው አንጋፋ አሰልጣኝ ከማል አህመድ ስም በሀዋሳ ተከፍቶ ሲሰራ የቆየው የከማል የታዳጊ ወጣቶች የእግር ኳስ አካዳሚ…

የብሔራዊ ቡድኑ አሰልጣኞች በአዳማ የሚገኝ የታዳጊዎች ማዕከል ጎብኝተዋል

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ አብርሃም መብራቱ ከረዳቶቻቸው ጋር በመሆን በርካታ ታዳጊዎች ያቀፈው አዳማ እግር ኳስ ፕሮጀክት…