ለአምስተኛ ጊዜ የሚካሄደው ዓመታዊዉ የኮፓ ኮካ ኮላ እግርኳስ ውድድር ይፋዊ የመክፈቻ መርሐ ግብር በዛሬው እለት የኮካ ኮላ ኩባንያ ፣ ኢስት አፍሪካ ቦትሊንግ አ.ማ. እንዲሁም የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ኃላፊዎች በተገኙበት በካፒታል ሆቴልና ስፓ ተካሂዷል፡፡ በመግለጫውም የዘንድሮው ውድድር ለሚቀጥሉት ሦስት ወራት በመላው ሀገሪቱ 2,500 የወንድና ሴት ቡድኖችን እንደሚያሳትፍ የተገለፀ ሲሆን እድሜያቸው ከ15Read More →

ከነሀሴ 17 ጀምሮ በባቱ ከተማ አስተናጋጅነት ሲካሄድ የቆየው የኮፓ ኮካ ኮላ ሀገር አቀፍ ከ15 ዓመት በታች ውድድር በዛሬው እለት ፍፃሜውን ሲያገኝ በሁለቱም ጾታ ኦሮሚያ የዋንጫ ባለቤት ሆኗል።  ጠዋት 02:00 ባቱ ስታድየም ላይ በኦሮሚያ እና አዲስ አበባ መካከል በተደረገው የሴቶች የፍፃሜ ጨዋታ ኦሮሚያ 3-0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ የዋንጫ ባለቤት ሆኗል። በተመሳሳይRead More →

የ2010 የኮፓ ኮካ ኮላ ሐገር አቀፍ ውድድር ቅዳሜ በባቱ ስታድየም በተደረገ ስነ-ስርዓት ተከፍቷል።  በሀለቱም ፆታዎች 8 ክልሎች የሚሳተፉበት ይህ ውድድር ረፋድ ላይ የመክፈቻ መርሐ ግብሩ የተከናወነ ሲሆን የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ጊዜያዊ የፅህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ሰለሞን ገ/ሥላሴ፣ የኮካ ኮላ የአፍሪካ ቀንድ ብራንድ ማናጀር ወ/ት ትዕግስት ጌቱ፣ የባቱ ከተማ የፖለቲካ ዘርፍRead More →

በኮፓ ኮካ ኮላ ኩባንያ አማካኝነት እድሜያቸው 15 ዓመት በታች የሆኑ ታዳጊዎች የሚሳተፉበት ሀገር አቀፍ ውድድር በነገው እለት በባቱ ከተማ ይጀምራል።  ለአራተኛ ጊዜ የሚካሄደው ይህ ውድድር በትምህርት ቤቶች እና በክልል አቀፍ ደረጃ ሲካሄድ የቆየ ሲሆን ከውድድሮቹ የተመለመሉ ታዳጊዎች ክልል እና የከተማ መስተዳድራቸውን የሚወክሉ ይሆናል። እስካሁን ባለው መረጃ መሠረትም ከትግራይ፣ ኢትዮ ሶማሌRead More →

ከነሀሴ 20 ቀን 2009 ጀምሮ በኢትዮ ሶማሌ ክልላዊ መንግስት መቀመጫ ጅግጅጋ ሲካሄድ የቆየው 3ኛው የኮፓ ኮካ ኮላ ከ15 አመት በታች ሀገር አቀፍ ውድድር በዛሬው እለት በጅግጅጋ ስታድየም ፍጻሜውን አግኝቷል፡፡ በወንዶች ኢትዮ-ሶማሌ ፣ በሴቶች ደቡብ የዋንጫ ባለቤት ሆነዋል፡፡ ጠዋት 2:00 ላይ በቅድሚያ በደቡብ እና አማራ ክልል መካከል የተደረገው የሴቶቹ የፍጻሜ ውድድርRead More →

የኮፓ ኮካ ኮላ ከ15 አመት በታች ሀገር አቀፍ ውድድር በጅግጅጋ ከተማ መካሄዱን ቀጥሎ በዛሬው እለት ወደ ፍጻሜ የተሸጋገሩ ቡድኖች ተይተዋል፡፡ ኢትዮ ሶማሌ እና አማራ በወንዶች ፤ ደቡብ እና አማራ በሴቶች ለፍጻሜ የደረሱ ክልሎች ሆነዋል፡፡ ወንዶች አዲስ በተገነባው የጅግጅጋ ስታድየም 08:00 ላይ የአስተናጋጁ ክልል ቡድን የሆነው ኢትዮ ሶማሌ አፋር ክልልን 1-0Read More →

የ2009 ኮፓ ኮካ ኮላ ከ15 አመት በታች ውድድር ቅዳሜ በአዲሱ የጅግጅጋ ስታድየም በይፋ ተጀምሯል፡፡ 4 ጨዋታዎችም በእለቱ ተካሂደዋል፡፡ የፌዴሬሽኑ ፕሬዝዳንት አቶ ጁነይዲ በሻን ጨምሮ ጥሪ የተደረገላቸው የእለቱ የክብር እንግዶች በተገኙበት በተካሄደው የመክፈቻ ስነስርአት በማርሽ ባንድ የታጀበ የሪባን መቁረጥ ፣ የመክፈቻ ንግግሮች ፣ የተወዳዳሪ ክልሎች በሰልፍ ራስን ማስተዋወቅ እና ሌሎች ዝግጅቶችRead More →

የኮፓ ኮካ ኮላ ከ15 አመት በታች ሀገር አቀፍ ውድድር ነገ በጅግጅጋ ከተማ ይጀመራል፡፡ በዛሬው እለትም የእጣ ማውጣት ስነ ስርአት ተካሂዷል፡፡ በጅግጅጋ ማኔጅመንት ኢንስቲትዩት በተካሄደው የእጣ ማውጣት ስነስርአት በሁሉም ጾታዎች በዚህ መልኩ ተደልድለዋል፡፡ ወንዶች ምድብ ሀ ኢትዮ ሶማሌ ፣ ጋምቤላ ፣ ደቡብ ፣ ኦሮሚያ ምድብ ለ አፋር ፣ ሐረሪ ፣ አማራRead More →

የኮፓ ኮካ ኮላ ከ15 አመት በታች ታዳጊዎች ሀገር አቀፍ ውድድር ከነሀሴ 13 ጀምሮ በኢትዮ ሶማሌ ጅግጅጋ ይደረጋል፡፡ ውድድሩ ከሚያዝያ ወር ጀምሮ በክልሎች የሚገኙ ትምህርት ቤቶች የውስጥ ውድድር (ግራስሩት) የተደረገ ሲሆን በውስጥ ውድድሩ የተሻለ እንቅስቃሴ ያሳዩ ታዳጊዎች ዞናቸውን ወክለው በክልል አቀፍ ውድድር ላይ ተሳትፈዋል፡፡ ከክልል አቀፉ ውድድር ላይ የተውጣጡ ታዳጊዎች ደግሞRead More →

የ2017 የኮፓ ኮካ ኮላ የትምህርት ቤቶች ውድድር በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች በከፊል ተጀምሯል፡፡ የአፋር ክልል መጋቢት 30 ላይ የመክፈቻ ስነስርአት የተደረገ ሲሆን በእለቱም ጨዋታዎች ተደርገዋል፡፡ የጋምቤላ እና የኢትዮ ሶማሌ ክልሎችም ውድድራቸውን መጀመር ችለዋል፡፡ እንደ አፋር ሁሉ በተመሳሳይ ሳምንት የሐረሪ ክልል የትምህርት ቤቶች ውድድር በአሚር ሀቦባ ሜዳ የመክፈቻ ስነስርአት እና ጨዋታዎች ሲካሄዱRead More →