ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ በኮሚሽነር መቅረት ምክንያት ተስተጓጉሏል
በኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ 13ኛ ሳምንት የምድብ ለ ዛሬ ከሚካሄዱ ጨዋታዎች መካከል ቦሌ በሚገኘው የቅዱስ ጊዮርጊስ የልምምድ ሜዳ ላይ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ አዲስ አበባ ከተማ በ05:00 እንደሚጫወቱ ቢጠበቅም ኮሚሽነሩ በመቅረቱ ምክንያት ሳይከናወን ቀርቷል። ለጨዋታው ሁለቱም ቡድኖች ፣ የዕለቱ አራት ዳኞች ፣ ጨዋታውንም ለመከታተል ቀላል የማይባሉ ደጋፊዎች ቦታው በመታደምRead More →