ከ17 ዓመት በታች የክለቦች እና የክልሎች ሻምፒዮና ነገ ይጀመራል
በሀዋሳ ከተማ አዘጋጅነት ከነገ ነሀሴ 1 ጀምሮ ለሚደረገው ከ17 ዓመት በታች የክለቦች እና የክልሎች ሻምፒዮና የዕጣ ማውጣት መርሀ – ግብር በዛሬው ዕለት ተከናውኗል፡፡ ከዚህ ቀደም ዓመቱን ሙሉ የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ በሚል መጠሪያ ይደረግ የነበረው ውድድር ካለፈው ዓመት ጀምሮ አብዛኛዎቹ ተወዳዳሪዎች ተማሪ ከመሆናቸው አንፃር በክረምት ትምህርት በሚዘጋበት ወቅትRead More →