ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ ውድድር የሚጀመርበት ቀን ታውቋል
በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌድሬሽን አዘጋጅነት የሚከወነው የዘንድሮ ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ ውድድር የሚጀመርበት ቀን ይፋ ሆኗል፡፡ በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌድሬሸን ስር ከሚደረጉ ውድድሮች መካከል አንዱ የሆነው ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ የ2015 የውድድር ዘመን መቼ እንደሚደረግ ፌድሬሽኑ ይፋ አድርጓል፡፡ የተጫዋቾች የኤም ራ አይ ምርመራ እስከ ህዳር 22 ድረስ ተጠናቆRead More →